2 Samuel 3:38 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንጉስ ንገላውቱ፡ ሎሚ ኣብ እስራኤል መስፍንን ዓቢ ሰብን ከም ዝወደቑዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉ​ሡም ብላ​ቴ​ኖ​ቹን፥ “ዛሬ በእ​ስ​ራ​ኤል ዘንድ ታላቅ መኰ​ንን እንደ ወደቀ አታ​ው​ቁ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡም ባሪያዎቹን። ዛሬ በእስራኤል ዘንድ መኰንንና ታላቅ ሰው እንደ ወደቀ አታውቁምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ንጉሡ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፤ “በዛሬዪቱ ዕለት በእስራኤል መስፍንና ታላቅ ሰው መውደቁን አላወቃችሁምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ባረ ቆማቱዋ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “እስራኤልያ ቢታን ዎልቃማ አሳይነ ካፑ ሀይቄዳዋ ህንተንቱ አኬክክቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii bare k'oomatuwaa hawaadan yaageedda; «Israa'eeliyaa biittan wolk'k'aama asaynne kaappuu hayk'k'eeddawaa hinttenttu akeekikitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye kawozi ba deraas, «Hach Isra7eelen daannaynne gita asi hayqqidayssa eribeekketii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ካዎዚ ባ ዴራስ፥ «ሃች ኢስራኤሌን ዳናይኔ ጊታ ኣሲ ሃይቂዳይሳ ኤሪቤኬቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ባ አይለታኮ፥ “እስራኤለ ቢታን ግታ አስነ ሀላቅ ሀይቅዳይሳ ህንተ አኬከከቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy ba aylletako, “Isra7eele biittan gita asinne halaqi hayqidaysa hinte akeekeketii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ንጉሡ ለራሱ ሰዎች እንዲህ አለ፤ “በዛሬዪቱ ዕለት በእስራኤል መስፍንና ታላቅ ሰው መውደቁን አላወቃችሁምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡም ባለሟሎቹ ለሆኑት ባለሥልጣኖች እንዲህ አለ፤ “በዛሬው ቀን በእስራኤል ታላቅ መሪ እንደ ሞተ አታስተውሉምን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ድማ ነቶም ሹመኛታት “ሎሚ መዓልቲ ኣብ እስራኤል መስፍንን ዓብዪ ሰብን ከም ዝሞተዶ ኣይፈለጥኩምን ኢኹም?
Amharic Tigrinya 2011 ንጉስ ድማ ነቶም ገላዉኡ፡ ሎሚ መዓልቲኣብ እስራኤል መሳፍንን ዓብዩ ሰብን ከምዝወደቐዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም∶: