2 Samuel 3:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዳዊት ንዮኣብን ንዅሎም እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን፡ ክዳውንትኹም ቀዲድኩም፡ ማቕ ተኸዲንኩም ኣብ ቅድሚ ኣብኔር ሓዘኑ፡ በሎም። ንጉስ ዳዊት ባዕሉ ድማ ነቲ ባር ሰዓቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም ኢዮአብንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሕዝብ ሁሉ፥ “ልብሳችሁን ቅደዱ፤ ማቅም ልበሱ፤ በአበኔርም ፊት አልቅሱ” አላቸው። ንጉሡም ዳዊት ከቃሬዛው በኋላ ሄደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም ኢዮአብንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሕዝብ ሁሉ። ልብሳችሁን ቅደዱ፥ ማቅም ልበሱ፥ በአበኔርም ፊት አልቅሱ አላቸው። ንጉሡም ዳዊት ከቃሬዛው በኋላ ሄደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ዳዊት ለኢዮአብና አብሮት ለነበረው ሕዝብ ሁሉ፥ “ልብሳችሁን ቀዳችሁና ማቅ ለብሳችሁ በአበኔር ፊት አልቅሱ” አላቸው፤ ንጉሡም ዳዊት ከቃሬዛው በኋላ ሄደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተ እዮኣባነ አናና ደእያ አሳ ኡባ፥ “ህንተንቱ ማዩዋ ፔተ፤ ማቅያ ማይተ፤ አባኔራ ሻንቻማ ስንን ሀመቲደ ዬክተ” ያጌዳ። ካቲ ዳዊተ ሻንቻማ ካሊደ ቤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawite Iyoo'aabanne aanana de'iyaa asaa ubbaa, «Hinttenttu mayuwaa peed'ite; maak'iyaa mayyite; Abaneera shanchchamaa sintsan hamettiidde yeekkite» yaageedda. Kaatii Daawite shanchchamaa kaalliide beedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Dawiti Iyo7aabessinne izara issife diza asa ubbaas, «Intte may7o daakkidi, maaqa may7idi Abineere sinththan yeekkite» gides. Dawiti ba hu7era ahaa azhabides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ዳዊቲ ኢዮኣቤሲኔ ኢዛራ ኢሲፌ ዲዛ ኣሳ ኡባስ፥ «ኢንቴ ማይኦ ዳኪዲ፥ ማቃ ማይኢዲ ኣቢኔሬ ሲንን ዬኪቴ» ጊዴስ። ዳዊቲ ባ ሁኤራ ኣሃ ኣዣቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ እዮኣባነ እያራ ደእያ አሳ፥ “ህንተ ማኡዋ ዳክተ፤ ባና ቆልተ፤ አበኔራ ሀላ ስንን ዬክተ” ያግስ። ካዎ ዳዊቲ ሀላ ካልድ ዱፎ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Iyo7aabanne iyara de7iya asaa, “Hinte ma7uwa daakite; baana qolite; Abeneera halaa sinthan yeekite” yaagis. Kawo Dawiti hala kaallidi duufo bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ዳዊት ለኢዮአብና አብሮት ለነበረው ሕዝብ ሁሉ፣ “ልብሳችሁን ቀድዳችሁ፣ ማቅ ለብሳችሁ በአበኔር ፊት አልቅሱ” አላቸው፤ ራሱ ንጉሥ ዳዊትም አስከሬኑን አጀበ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ዳዊት በሐዘን ልብሳቸውን ቀደው፥ ማቅ ለብሰው ለአበኔር እንዲያለቅሱ ኢዮአብንና የእርሱ ተከታዮች የሆኑትን ሰዎች አዘዘ፤ በቀብር ሥነ ሥርዓቱም ላይ ንጉሥ ዳዊት ራሱ አስክሬኑን ተከትሎ ሄደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊት ድማ ንኢዮኣብን ነቲ ምስኡ ዝነበረ ዅሉ ህዝብን “ክዳውንትኹም ቅደዱ፤ ወጮ ተኸደኑ፤ ንኣበኔር ከዓ ብኸዩሉ” በሎም። ንጉስ ዳዊት ድማ ደድሕሪ እቲ ቓሬዛ ይኸይድ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊት ድማ ንዮኣብን ነቲ ምስኡ ዝነበረ ኹሉ ህዝብን፡ ክዳውንትኽሪም ቅደዱ፡ ከሊ ውን ተኸደኑ፡ ቀቅድሚ ኣብኔር ከኣ ብኸዩ፡ በሎም። ንጉስ ዳዊት ድማ ደድሕሪ እቲ ቓሬዛ ይኸይድ ነበረ። |