2 Samuel 3:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ዮኣብ ናብ ንጉስ መጺኡ፡ እንታይ ጌርካ፧ እንሆ፡ ኣብኔር ናባኻትኩም መጺኡ ኣሎ፤ ስለምንታይ ሰዲድካዮ፡ ንሱ ድማ ምሉእ ብምሉእ ጠፊኡ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​አ​ብም ወደ ንጉሥ ገብቶ፥ “ይህ ያደ​ረ​ግ​ኸው ነገር ምን​ድን ነው? እነሆ፥ አበ​ኔር መጥ​ቶ​ልህ ነበር፤ በደ​ኅና እን​ዲ​ሄድ ስለ​ምን አሰ​ና​በ​ት​ኸው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮአብም ወደ ንጉሥ ገብቶ። ምን አደረግህ? እነሆ፥ አበኔር መጥቶልህ ነበር፤ በደኅና እንዲሄድ ስለ ምን አሰናበትኸው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ኢዮአብ ወደ ንጉሡ ገብቶ እንዲህ አለ፤ “ምንድነው ያደረግከው? እነሆ አበኔር መጥቶልህ፥ በሰላም እንዲሄድ ያሰናበትኸው ለምንድነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ እዮኣበ ካትያኮ ቢደ፥ “ዋናዲ! አባኔር ኔኮ ዪና፥ አያዉ ሳሮ የዳድ? ሄኮ እ ቤዳ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Iyoo'aabe kaatiyaakko biide, «Waanaaddii! Abaneeri neekko yiina, ayaw saro yeddaad? Hekko I beedda!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Iyo7aabey kawozaakko gelidi, «Hayssi ne ooththidayssi aazee? Ane Abineeri ne kushen geliin waanada ne iza saron moyza yeddadii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢዮኣቤይ ካዎዛኮ ጌሊዲ፥ «ሃይሲ ኔ ኦዳይሲ ኣዜ? ኣኔ ኣቢኔሪ ኔ ኩሼን ጌሊን ዋናዳ ኔ ኢዛ ሳሮን ሞይዛ ዬዳዲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ እዮኣብ ካዋኮ ብድ፥ “ሄስ ዋንድ ሀንዴ? አበኔር ኔኮ ይን፥ አይስ የዳዲ? ሄኮ እ ብክችስ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Iyo7aabi kawako bidi, “Hessi waanidi hanidee? Abeneeri neeko yin, ayis yeddadii? Heko I bikichis!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ኢዮአብ ወደ ንጉሡ ገብቶ እንዲህ አለ፤ “ምን ማድረግህ ነው? እነሆ አበኔር መጥቶልህ እንዴት በሰላም እንዲሄድ አሰናበትኸው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም ኢዮአብ ወደ ንጉሡ ቀርቦ እንዲህ አለው፦ “ይህ ያደረግኸው ነገር ምንድን ነው? አበኔር ወደ አንተ መጥቶ ሳለ እንዲሁ እንዲሄድ ያሰናበትከው ስለምንድን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኢዮኣብ ናብ ንጉስ ኣትዩ “እዝ ዝገበርካዮ እንታይ እዩ? እንሆ ኣበኔር መፂኡካ እንተሎስ፥ ስለ ምንታይ ኢኻ ክኸይድ ዝሰደድካዮ?
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ዮኣብ ናብ ንጉስ አትዩ፡ እንታይ እዩ ዝገበርካዮ∶: እንሆ፡ ኣብኔር መጺኡካ ኸሎስ፡ ስለምንታይ አኻ ፈጺሙ ኪኸይድ ዝሓደግካዮ∶: