2 Samuel 3:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኣብኔር ምስ ዕስራ ሰብኡት ናብ ዳዊት ኣብ ኬብሮን መጸ። ዳዊት ድማ ንኣብነርን ነቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን ምግቢ ኣዳለወሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አበ​ኔ​ርም ከሃያ ሰዎች ጋር ወደ ዳዊት ወደ ኬብ​ሮን መጣ፤ ዳዊ​ትም ለአ​በ​ኔ​ርና ከእ​ርሱ ጋር ለነ​በ​ሩት ሰዎች ግብዣ አደ​ረ​ገ​ላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አበኔርም ከሀያ ሰዎች ጋር ወደ ዳዊት ወደ ኬብሮን መጣ። ዳዊትም ለአበኔርና ከእርሱ ጋር ለነበሩት ሰዎች ግብዣ አደረገላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አበኔር ከሃያ ሰዎች ጋር ዳዊት ወዳለበት ወደ ኬብሮን በመጣ ጊዜ፤ ዳዊት ለአበኔርና አብረውት ለነበሩት ሰዎች ግብዣ አደረገላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አባኔር ባረናና ላታሙ አሳቱዋ አኪደ፥ ከብሮነ ካታማ ቢና፥ ዳዊተ አስነ አ አሳዉ እሞታ ማኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abaneeri barenana laatamu asatuwaa akkiide, Kebroone katamaa biina, Daawite aasinne Aa asaw imotaa makkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abineeri 20 asatara Dawiti dizaso Kebroone bides; Dawitikka Abineeressinne izara diza as ubbaas gibira giigsides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቢኔሪ 20 ኣሳታራ ዳዊቲ ዲዛሶ ኬብሮኔ ቢዴስ፤ ዳዊቲካ ኣቢኔሬሲኔ ኢዛራ ዲዛ ኣስ ኡባስ ጊቢራ ጊግሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አበኔር ባራ ላታሙ አስ ኤክድ፥ ከብሮና ብን፥ ዳዊቲ እያዉነ እያ አሳስ ግብራ ጊግስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abeneeri baara laatamu asi ekidi, Kebroona bin, Dawiti iyawunne iya asaas gibira giigisis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አበኔር ከሃያ ሰዎች ጋር ዳዊት ወዳለበት ወደ ኬብሮን መጣ፤ ዳዊትም ለአበኔርና አብረውት ለነበሩት ሰዎች ግብዣ አደረገላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አበኔር ኻያ ሰዎችን አስከትሎ ዳዊት ወዳለበት ወደ ኬብሮን በመጣ ጊዜ ዳዊት ግብዣ አደረገላቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣበኔር ዕስራ ሰብ ምስኡ ተማሊኡ ናብ ዳዊት ናብ ኬብሮን መፀ። ዳዊት ድማ ንኣበኔርን ነቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን ምሳሕ ገበረሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብኔር ምስኡ ኸኣ ዕስራ ሰብ ናብ ዳዊት ናብ ኬብሮን መጹ። ዳዊት ድማ ንኣብኔርን ነቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰብን ምሳሕ ገበረሎም።