2 Samuel 3:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብኔር ድማ ንሽማግለታት እስራኤል ተዛረቦም፦ ዳዊት ኣብ ልዕሌኹም ኪነግስ ትደልዩ ኔርኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አበ​ኔ​ርም ለእ​ስ​ራ​ኤል ሽማ​ግ​ሌ​ዎች፥ “አስ​ቀ​ድሞ ዳዊት በእ​ና​ንተ ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ ፈል​ጋ​ችሁ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አበኔርም ለእስራኤል ሽማግሌዎች። አስቀድሞ ዳዊት በእናንተ ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ ፈልጋችሁ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አበኔር ከእስራኤል ሽማግሌዎች ጋር እንዲህ ሲል ተመካከረ፥ “ቀደም ሲል ዳዊት ንጉሣችሁ እንዲሆን ፈልጋችሁ ነበር፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አባኔር እስራኤልያ ጭማቱዋኮ ቢደ፥ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ዳዊተ ህንተንቱ ቦላ ካተታና ማላ፥ ዳሮ ዎድያ አሞቴድታ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abaneeri Israa'eeliyaa c'imatuwaakko biide, hawaadan yaageedda; «Daawite hinttenttu bolla kaatetana mala, daro wodiyaa amotteeddita;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abineeri Isra7eele cimatara zorettishe isttas, «Kase aadhdhida woden Dawiti intte bolla kawotana mala koyideta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቢኔሪ ኢስራኤሌ ጪማታራ ዞሬቲሼ ኢስታስ፥ «ካሴ ኣዳ ዎዴን ዳዊቲ ኢንቴ ቦላ ካዎታና ማላ ኮዪዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አበኔር እስራኤለ ጭማታኮ ብድ፥ “ዳዊቲ ህንተ ቦላ ካዎታና መላ ዳሮ ዎደ አሞትደታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abeneeri Isra7eele cimatako bidi, “Dawiti hinte bolla kawotana mela daro wode amotideta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አበኔር ከእስራኤል ሽማግሌዎች ጋር ተመካከረ፤ እንዲህም አለ፤ “ባለፈው ጊዜ ዳዊት በላያችሁ እንዲነግሥ ፈልጋችሁ ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አበኔር ወደ እስራኤል መሪዎች ሄዶ እንዲህ አላቸው፤ “ዳዊት የእናንተ ንጉሥ እንዲሆን ለብዙ ጊዜ ተመኝታችሁ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣበኔር ድማ ንዓበይቲ እስራኤል “ዳዊት ኣብ ልዕሌኹም ንጉስ ክኸውን ካብ ቀደም ደሊኹምዎ ኔርኩም ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብኔር ድማ ንዓበይቲ እስራኤል፡ ዳዊት ኣብ ልዕሌኹም ንጉስ ኪኸውን ካብ ቀደም ደሊኹምዎ ኔርኩም ኢኹም።