2 Samuel 3:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብኔር ድማ፡ ኣብ ክንድኡ ናብ ዳዊት ልኡኻት ሰደደ፡ እታ ምድሪ ናይ መን እያ፧ ከምኡ’ውን በል፦ ምሳይ ቃል ኪዳንካ ግበር፡ እንሆ ድማ፡ ንዅሉ እስራኤል ናባኻ ንምምጻእ ኢደይ ምሳኻት ክትከውን እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አበ​ኔ​ርም ለዳ​ዊት፥ “ከእኔ ጋር ቃል ኪዳን አድ​ርግ፤ እጄም ከአ​ንተ ጋር ትሆ​ና​ለች፤ እስ​ራ​ኤ​ል​ንም ሁሉ ወደ አንተ እመ​ል​ሰ​ዋ​ለሁ” ብለው በስሙ ይነ​ግ​ሩት ዘንድ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ወዲ​ያ​ውኑ ላከ​ለት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አበኔርም ለዳዊት። ምድሪቱ ለማን ናት? ከእኔ ጋር ቃል ኪዳን አድርግ፥ እጄም ከአንተ ጋር ትሆናለች፥ እስራኤልንም ሁሉ ወደ አንተ እመልሰዋለሁ ብለው ይነግሩት ዘንድ መልእክተኞች ሰደደለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም አበኔር ለዳዊት እንዲህ ሲሉ ለዳዊት እንዲነግሩት መልክተኞች ላከ፥ “ምድሪቱ የማን ናት? ከእኔ ጋር ቃል ኪዳን አድርግ፥ እጄም ከአንተ ጋር ትሆናለች፥ እስራኤልንም ሁሉ ወደ አንተ እመልሰዋለሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አባኔር ከብሮናን ደእያ ዳዊተኮ፥ “ቢታይ ኦሴ? ኔን ታናና ቃላ ጫቁዋ ጫቃ፤ እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ኔኮ ስማናዳን ታን ኔና ማዳና” ያጊደ ኪታ የዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abaneeri Kebroonan de'iyaa Daawitekko, «Biittay oossee? Neeni taananna k'aalaa c'aak'uwaa c'aak'k'a; Israa'eeliyaa Asay ubbay neekko simmanaadan taani neena maaddana» yaagiide kiitaa yeddeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Abineeri Dawites, «Hanna biittaya oonassee? Tanara qaala gela; be7a Isra7eele ubbay neekko simmana mala ta nena maaddana» gi yootana mala ogath yeddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኣቢኔሪ ዳዊቴስ፥ «ሃና ቢታያ ኦናሴ? ታናራ ቃላ ጌላ፤ ቤኣ ኢስራኤሌ ኡባይ ኔኮ ሲማና ማላ ታ ኔና ማዳና» ጊ ዮታና ማላ ኦጋ ዬዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አበኔር ዳዊታኮ፥ “ቢታይ ኦሴ? ኔኒ ታራ ጫቃ፤ እስራኤለ አሳ ኡባይ ኔኮ ስማና መላ ታ ነና ማዳና” ያግድ አሰ ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abeneeri Dawitako, “Biittay oossee? Neeni taara caaqa; Isra7eele asa ubbay neeko simmana mela ta nena maaddana” yaagidi ase kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም አበኔር ለዳዊት፣ “ምድሪቱ የማን ናት? ከእኔ ጋር ተስማማ፤ እነሆ እስራኤል ሁሉ ወደ አንተ እንዲመለስ እኔ እረዳሃለሁ” ብለው ለዳዊት እንዲነግሩለት መልክተኞች ላከ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አበኔር በዚያን ጊዜ በኬብሮን ወደነበረው ወደ ዳዊት መልእክተኞች ልኮ “የዚህች ምድር ገዢ የሚሆን ማነው? እንግዲህ ከእኔ ጋር ስምምነት አድርግ፤ እኔም መላው እስራኤል በአንተ ቊጥጥር ሥር እንዲሆን ለማድረግ እረዳሃለሁ” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኣበኔር ናብ ዳዊት ልኡኻት ሰዲዱ “እዛ ሃገር ናይ መን ድያ? ኪዳን እተወለይ እሞ፥ ብምልእታ እስራኤል ናባኻ ኽትምለስ ክሕግዘካ እየ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኣብኔር ናብ ዳዊት ልኡኻት ሰዲዱ፡ እዛ ሃገር ንመን እያ∶: በለ።