2 Samuel 24:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብብዘላ እታ ሃገር ምስ ተጓዓዙ፡ ኣብ መወዳእታ ትሽዓተ ወርሕን ዕስራን መዓልትን ናብ የሩሳሌም በጽሑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሀ​ገ​ሪ​ቱም ሁሉ ላይ ተመ​ላ​ል​ሰው ከዘ​ጠኝ ወርና ከሃያ ቀን በኋላ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ተመ​ለሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በአገሪቱም ሁሉ ላይ ተመላልሰው ከዘጠኝ ወርና ከሀያ ቀን በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምድሪቱን ሁሉ ሲዞሩ ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት ከዘጠኝ ወር ከሃያ ቀን በኋላ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ቢታ ኡባ ዩዪደ፥ ኡዱፑን አግናነ ላታሙ ጋላሳ ጋምኤዳዋፐ ጉይያን፥ የሩሳላመ ካታማ ስሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu biittaa ubbaa yuuyyiidde, udduppun aginanne laatamu gallassaa gam"eeddawaappe guyyiyaan, Yerusaalame katamaa simmeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Biittayo uddufun aginanne nam7u tammu gallas ubbaa yuuyi xeellidaappe guye Yerusalaame simmida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢታዮ ኡዱፉን ኣጊናኔ ናምኡ ታሙ ጋላስ ኡባ ዩዪ ጼሊዳፔ ጉዬ ዬሩሳላሜ ሲሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ቢታ ኡባ ዩይሸ ኡዱፉን አጌናነ ላታሙ ጋላስ ጋምእድ፥ የሩሳላመ ስምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti biitta ubbaa yuuyishe uddufun ageenanne laatamu gallas gam7idi, Yerusalaame simmidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድሪቱን ሁሉ ዞረው ከዘጠኝ ወር ከሃያ ቀን በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ዐይነት በመላ ሀገሪቱ ሲዘዋወሩ ቈይተው ዘጠኝ ወር ከኻያ ቀን ከሆናቸው በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ንዅላ እታ ሃገር ዘይሮም ድሕሪ ትሽዓተ ወርሕን ዕስራ መዓልትን ናብ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።
Amharic Tigrinya 2011 ንብሃገራ ዞይሮም ድሕሪ ትሽዓተ ወርሕን ዕስራ መዓልትን ናብ የሩሳሌም መጹ።