2 Samuel 24:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዳዊት ንግሆ ምስ ተንስአ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ነብዪ ጋድ፡ ራእይ ዳዊት መጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትም ማልዶ በተ​ነሣ ጊዜ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ ዳዊት ባለ ራእይ ወደ ነቢዩ ወደ ጋድ እን​ዲህ ሲል መጣ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትም ማልዶ በተነሣ ጊዜ፥ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዳዊት ባለ ራእይ ወደ ነቢዩ ወደ ጋድ እንዲህ ሲል መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በማግስቱ ጠዋት ዳዊት ማልዶ በተነሣ ጊዜ፥ የጌታ ቃል የዳዊት ባለ ራእይ ወደ ሆነው ወደ ነቢዩ ወደ ጋድ መጣ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎንተ ጋላስ ጉራ፥ ዳዊተ ግሱዋፐ ደንዴዳ ዎደ፥ ዳዊታዉ ትምቢትያ ኦድያ ጋዳኮ መና ጎዳ ቃላይ ዪደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Wonttetsa gallassi guura, Daawite gisuwaappe denddeedda wode, Daawitaw timbbitiyaa odiyaa Gaadakko Med'inaa Godaa k'aalay yiide,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wonteththa gallas Dawiti dendanaappe sinththan GODAA qaalay Dawites ajjuuta yootiza nabey Gaadekko yiidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎንቴ ጋላስ ዳዊቲ ዴንዳናፔ ሲንን ጎዳ ቃላይ ዳዊቴስ ኣጁታ ዮቲዛ ናቤይ ጋዴኮ ዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎንተ ጋላስ ዳዊቲ ሂፃፐ ደንድያ ዎደ ዳዊታስ ቆንጨ በእያ፥ ናብያ ጋደኮ ጎዳ ቃል ይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wontetha gallas Dawiti hiixape dendiya wode Dawitas qoncethi be7iya, nabiya Gaadeko Godaa qaalay yis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በማግስቱም ጧት ዳዊት ከመነሣቱ በፊት የእግዚአብሔር ቃል የዳዊት ባለ ራእይ ወደ ሆነው ወደ ነቢዩ ወደ ጋድ መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም የዳዊትን ነቢይ ጋድን “ሄደህ ዳዊትን ‘እነሆ ሦስት ምርጫ ሰጥቼሃለሁ፤ እኔም አንተ የምትመርጠውን አደርግብሃለሁ’ ይላል” ብለህ ንገረው። በማግስቱ ጠዋት ዳዊት ከእንቅልፉ ከተነሣ በኋላ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ንግሆ ቕድሚ ምትስኡ፥ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ነቢይ ጋድ፥ ናብቲ ናይ ዳዊት ራእይ ነጋሪ መፂኡ
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ንግሆ ምስ ተንስኤ ኸኣ፡ ቃል እግዚኣብሄር ናብ ነብዪ ጋድ፡ ናብቲ ናይ ዳዊት ረኣዪ መጺኡ በሎ፡