2 Samuel 23:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣስማት እቶም ዳዊት ዝነበሮም ጀጋኑ እዚ እዩ፡ እቲ ኣብ ዝፋን ተቐሚጡ ዝነበረ ታህሞናዊ፡ ርእሲ መሳፍንቲ። ንሱ ድማ ኣዲኖ፡ እቲ እስኒታዊ እዩ ነይሩ፤ ኣብ ልዕሊ እቶም ብሓንሳብ ዝቐተሎም ሸሞንተ ሚእቲ ኲናቱ ኣልዓለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዳ​ዊት ኀያ​ላን ስም ይህ ነው። የሦ​ስ​ተ​ኛው ክፍል አለቃ የሆነ ከነ​ዓ​ና​ዊው ኢያ​ቡ​ስቴ ነበረ፤ ጎራ​ዴ​ውን መዝዞ ስም​ንት መቶ ያህል ጭፍ​ሮ​ችን በአ​ንድ ጊዜ የገ​ደለ አሶ​ና​ዊው አዲ​ኖን ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዳዊት ኃያላን ስም ይህ ነው። የአለቆች አለቃ የሆነ ከነዓናዊው ኢያቡስቴ ነበረ፤ እርሱም ጦሩን አንሥቶ ስምንት መቶ ያህል በአንድ ጊዜ ገደለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዳዊት ኀያላን ሰዎች ስም የሚከተለው ነው፤ የታሕክሞን ሰው ዮሼብ ባሼቤት የሦስቱ አለቆች አለቃ ሲሆን፥ እርሱም ጦሩን ሰብቆ በአንድ ውጊያ ላይ ስምንት መቶ ሰው በአንዴ የገደለ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊታ አሳቱዋ ምኖቱ ሱንይ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳ። ኡንቱንቱፐ ሄዛቱ ሎይ ኤረቴዳዋንታ። ሄዛቱዋፐ ኮይሩ ታህክሞናፐ ዬዳ ዮሸብ-ባሸቤታ ጌተቴ፤ እ እት ገደ ኦላን ባረ ቶራን ሆስፑን ጼቱ አሳ ዎዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawita asatuwaa minotuu suntsay hawaappe kaalliide s'aafetteedda. Unttunttuppe heezzatuu loytsi eretteeddawantta. Heezzatuwaappe koyruu Taahikimoonappe yeedda Yooshebi-Baashebeeta geetettee; I itti gede olan bare tooraan hosppun s'eetu asaa wod'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawites erettida qara asata sunththi hayssafe kaallizayssa; koyroyssi Tahikimoone dere as Yoshebi-Baashebete gidishin izi heedzdzu halaqatas halaqa; izikka issi olan ba toora xongidi 800 as wodhida qara.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቴስ ኤሬቲዳ ቃራ ኣሳታ ሱን ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ ኮይሮይሲ ታሂኪሞኔ ዴሬ ኣስ ዮሼቢ-ባሼቤቴ ጊዲሺን ኢዚ ሄ ሃላቃታስ ሃላቃ፤ ኢዚካ ኢሲ ኦላን ባ ቶራ ጾንጊዲ 800 ኣስ ዎዳ ቃራ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምኖ ዳዊታ አሳታ ሱንይ ሀይሳፈ ካልድ ደኤይሳታ። ኮይሮይ፥ ታክሞና የለታ ግድዳ ዮሴብ-በስትቤተ ጌተቴስ፤ እ ሄታ ሀላቃ፤ እስ ቶሆ ኦላን ባ ቶራን ሆስፑን ፄቱ አስ ዎስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Mino Dawita asata sunthay haysafe kaallidi de7eyisata. Koyroy, Takmoona yeleta gidida Yoseeb-Bestibeete geetetees; I heedzata halaqa; issi toho olan ba tooran hospun xeetu asi wodhis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዳዊት ኀያላን ሰዎች ስም የሚከተለው ነው፤ የታሕክሞን ሰው ዮሴብ በሴትቤት የሦስቱ አለቆች አለቃ ሲሆን፣ እርሱም ጦሩን ሰብቆ በአንድ ውጊያ ላይ ስምንት መቶ ሰው የገደለ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዝነኞች የሆኑት የዳዊት ወታደሮች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች እንደ ተመለከተው ነው፤ የመጀመሪያው የታሕክሞን ተወላጅ ዮሼብ ባሼቤት የተባለው ሲሆን እርሱም ከሦስቱ ኀያላን ብልጫ ያለው ተቀዳሚ ነው፤ ይህ ሰው በአንድ ውጊያ ላይ ጦሩን አንሥቶ ስምንት መቶ ኀያላን ሰዎችን ገደለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስም እቶም ጀጋኑ ዳዊት እዙይ እዩ፦ ኢያቡስቴ ዝበሃል ከነዓናዊ፥ ርእሲ እቶም ሰለስተ ኣሕሉቕ፤ ኲናቱ ኣልዒሉ ብሓንሳእ ሸሞንተ ሚእቲ ዝቐተለ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰጋ ጀጋኑ ዳዊት ከኣ እዚ እዩ፡ ዮሼብባሸቤት ታሕክሞናዊ፡ ርእሲ እቶም ሓላቑ፡ ንሱ ዓዲኖ እቲ ዔዝናዊ ዂናቱ ኣልዒሉ ብሓንሳእ ሾሞንተ ሚእቲ ዝቐተለ እዩ።