2 Samuel 23:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ኸኣ በናያ ወዲ ዮያዳ እዩ ገይርዎ፣ ኣብ መንጎ ሰለስተ ጀጋኑ ድማ ስም ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዮ​ዳሄ ልጅ በና​ያስ ያደ​ረ​ገው ይህ ነው፤ ስሙም በሦ​ስቱ ኀያ​ላን ተጠ​ርቶ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዮዳሄ ልጅ በናያስ ያደረገው ይህ ነው፤ ስሙም እንደ ሦስቱ ኃያላን ተጠርቶ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዮዳሄ ልጅ በናያ ያደረገው ይህ ነው፥ ስሙም እንደ ሦስቱ ኃያላን ተጠርቶ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮዳሄ ናአይ ባናይ ሀዋንታ ኦዳ። አ ሱንይካ ሄ ሄዛቱዋዳን ኤረቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yoodaahe na'ay Banaayi hawantta ootseedda. Aa suntsaykka he heezzatuwaadan eretteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yoodahe naa Bannaya goobateththi hessa; izikka erettida heedzdzu qara asata mala erettida gooba asa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዮዳሄ ና ባናያ ጎባቴ ሄሳ፤ ኢዚካ ኤሬቲዳ ሄ ቃራ ኣሳታ ማላ ኤሬቲዳ ጎባ ኣሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮዳሄ ናአይ ባናያስ ሀይሳ ኦስ፤ እያ ሱንይ ሄታይሳዳ ኤረትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoodahe na7ay Banayasi haysa oothis; iya sunthay heedzataysada eretis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዮዳሄ ልጅ የበናያስ ጀግንነት እንደዚህ ያለ ነበረ፤ እርሱም እንደ ሦስቱ ኀያላን ሁሉ ዝናን ያተረፈ ሲሆን፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ እንደ ሦስቱ ኀያላን ዝነኛ የሆነው በናያ የፈጸማቸው የጀግንነት ሥራዎች እነዚህ ናቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በናያስ ወዲ ዮዳሄ እዝ ነገር እዙይ ገይሩ ነበረ፤ ንሱ ኸምቶም ሰለስተ ጀጋኑ ስሙይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 በናያ ወዲ የሆያዳ እዚ ነገር እዚ ገይሩ ነበረ እሞ፡ ኣብ መንጎ እቶም ሰለስተ ጀጋኑ ስሙይ ነበር።