2 Samuel 23:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በናያ ወዲ ዮያዳ ወዲ ጅግና፡ ካብ ቃብዜል፡ ብዙሕ ተግባራት ዝገበረ፡ ክልተ ኣንበሳ ዝመስሉ ሰብ ሞኣብ ቀተለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በቀ​በ​ስ​ሄል የነ​በ​ረው ታላቅ ሥራ ያደ​ረ​ገው የዮ​ዳሄ ልጅ በና​ያስ የሞ​ዓ​ባ​ዊ​ውን የአ​ር​ኤ​ልን ሁለት ልጆች ገደለ፤ በአ​መ​ዳ​ዩም ወራት ወርዶ በጕ​ድ​ጓድ ውስጥ አን​በሳ ገደለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በቀብጽኤል የነበረው ታላቅ ሥራ ያደረገው የጽኑዕ ሰው የዮዳሄ ልጅ በናያስ የሞዓባዊውን የቀብስኤልን ሁለት ልጆች ገደለ፤ በአመዳዩም ወራት ወርዶ በጕድጓድ ውስጥ አንበሳ ገደለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቃብጽኤል አገር ሰው የሆነው የዮዳሄ ልጅ በናያም ታላቅ ተግባር የፈፀመ ሌላው ጐበዝ ተዋጊ ነበረ፤ ሁለቱን በጣም የታወቁ የሞዓብን ሰዎችን ገድሎአል፤ እንዲሁም በረዶ በጣለበት ዕለት በጉድጓድ ውስጥ ገብቶ አንበሳ ገድሎአል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ቃብጽኤላፐ ዬዳ ዮዳሄ ናአይ ባናይካ ምኖ አሳ። እ ምኖ ኦሳቱዋ ኦዳ። እ ላኡ ኤረቴዳ ሞኣበ አሳቱዋ ዎዳ። ቃይ ሻቻይ ዳርያ እት ጋላስ ኦላ ዱገ ገሊደ፥ ጋሙዋ ዎዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay K'abs's'i'eelappe yeedda Yoodaahe na'ay Banaayikka mino asaa. I mino oosatuwaa ootseedda. I laa"u eretteedda Moo'aabe asatuwaa wod'eedda. K'ay shachchay dariyaa itti gallassi ollaa duge geliide, gaammuwaa wod'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hara erettida qaray Qabxi7eele dere as Yoodahe naa Bannayay gita erettida ooso ooththides. Izikka nam7u erettida Mo7aabe asata wodhides; qasseka shachchi bukkida gallas olla giddo gelidi gaammo wodhides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃራ ኤሬቲዳ ቃራይ ቃብጺኤሌ ዴሬ ኣስ ዮዳሄ ና ባናያይ ጊታ ኤሬቲዳ ኦሶ ኦዴስ። ኢዚካ ናምኡ ኤሬቲዳ ሞኣቤ ኣሳታ ዎዴስ፤ ቃሴካ ሻቺ ቡኪዳ ጋላስ ኦላ ጊዶ ጌሊዲ ጋሞ ዎዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃብፅኤላ የለታ ግድዳ ዮዳሄ ናአይ ባናያስ ምኖ ኦሶ ኦዳ ግታ አስ። እ ናምኡ ኤረትዳ ሞአበ አሳታ ዎስ። እስ ዎደ ሻች ዎያ ጋላስ ኦላን ዎድ ጋሞ ዎስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qabxi7eela yeleta gidida Yoodahe na7ay Banayasi mino ooso oothida gita asi. I nam7u eretida Moo7abe asata wodhis. Issi wode shachi wodhiya gallas ollan wodhidi gaammo wodhis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቀብጽኤል አገር ሰው የሆነው የዮዳሄ ልጅ በናያስ ታላቅ ጀብዱ የሠራ ሌላው ጐበዝ ተዋጊ ነበረ፤ እርሱም ሁለት በጣም የታወቁ የሞዓብ ሰዎችን ገደለ፤ እንዲሁም በረዶ በጣለበት ዕለት በጕድጓድ ውስጥ ገብቶ አንበሳ ገድሏል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሌላው ዝነኛ ወታደር የቃብጽኤል ተወላጅ የነበረው የዮዳሄ ልጅ በናያ ነበር፤ እርሱም ሁለት የታወቁ ሞአባውያን ወታደሮችን ከመግደሉም ሌላ ብዙ የጀግንነት ሥራ ፈጽሞአል፤ አንድ ጊዜ በምድር ላይ ዐመዳይ በወረደበት ቀን ወደ አንድ ዋሻ ወርዶ አንበሳ ገደለ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በናያስ ወዲ ዮዳሄ ኸዓ፥ ወዲ ሓደ ጅግና ሰብኣይ በዓል ቀብፅኤል፥ ዓብዪ ስራሕ ዝሰርሐ ነበረ፤ ንሱ ነቶም ክልተ ጀጋኑ ደቂ ኣሪኤል ሰብ ሞኣብ ቀተሎም፤ በረድ ኣብ ዝኾነሉ መዓልቲ እውን ናብ ውሽጢ ጕድጓድ ወሪዱ ኣንበሳ ቐተለ።
Amharic Tigrinya 2011 በናያ ወዲ የሆያዳ ኸኣ፡ ወዲ ሓደ ጅግና ሰብኣይ ብዓል ቀብጽኤል፡ ዓብዪ ነገር ዝገበረ፡ ንሱ ነቶም ክልተ ደቂ ኣሪኤል ሰብ ሞኣብ ቀተሎም፡ ንሱ ድማ ብጊዜ በረድ ናብ ውሽጢ ጒድጓድ ወሪዱ ኣንበሳ ቐተለ።