2 Samuel 23:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ዎ እግዚኣብሄር፡ እዚ ምግባር ካባይ ይርሓቕ፡ ደም እቶም ንህይወቶም ኣብ ሓደጋ ዝወደቑ ሰባትዶ ኣይኰነን፧ ስለዚ ክሰትዮ ኣይደለየን። እዞም ሰለስተ ጀጋኑ እዚኦም ገበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አቤቱ፥ ይህን አደ​ርግ ዘንድ ከእኔ ይራቅ፤ ነፍ​ሳ​ቸ​ውን ሰጥ​ተው የሄዱ ሰዎች ደም አይ​ደ​ለ​ምን?” ብሎ ይጠጣ ዘንድ አል​ወ​ደ​ደም። ሦስቱ ኀያ​ላ​ንም ያደ​ረ​ጉት ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አቤቱ፥ ይህን አደርግ ዘንድ ከእኔ ይራቅ፤ በነፍሳቸው ደፍረው የሄዱ ሰዎች ደም አይደለምን? ብሎ ይጠጣ ዘንድ አልወደደም። ሦስቱ ኃያላን ያደረጉት ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እርሱም፥ ጌታ ሆይ፤ እንዲህ ያለውን ነገር ላደርግ? ይህስ ከእኔ ይራቅ! ይህ በነፍሳቸው ቆርጠው የሄዱ ሰዎች ደም አይደለምን?” ብሎ፥ ዳዊት ሊጠጣው አልፈለገም። ሦስቱ ኀያላን ሰዎች የፈጸሙአቸው ተግባሮች እነዚህ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “አቤት መና ጎዳዉ፥ ሀዋ ኡሻናዌ ታፐ ሃኮ! ሀ ሃይ ባረንቱ ሸምፑዋ ሸነኮ ጊደ ጻሊደ ቤዳ አሳቱዋ ሱ ግደኔ?” ያጊደ ኡሸናን እጼዳ። ሀ ሄዙ ምኖ አሳቱ ሀዋ ኦድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Abeet Med'inaa Godaw, hawaa ushanawe taappe haakko! Ha haatsay barenttu shemppuwaa sheneko giide s'aliidde beedda asatuwaa suutsaa gidennee?» yaagiide ushennaan is's'eedda. Ha heezzu mino asatuu hawaa ootseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Abeet GODAWU! Hayssa mala ooso ta wostta ooththoo? Hayssi taappe haakko! Hayssi bantta shemppo bolla pirdida asata suuth deennee?» giidi Dawiti uyana koyibeenna; hekko erettida heedzdzu ola qarati ooththida goobateththa oosoy hessa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣቤት ጎዳዉ! ሃይሳ ማላ ኦሶ ታ ዎስታ ኦ? ሃይሲ ታፔ ሃኮ! ሃይሲ ባንታ ሼምፖ ቦላ ፒርዲዳ ኣሳታ ሱ ዴኔ?» ጊዲ ዳዊቲ ኡያና ኮዪቤና፤ ሄኮ ኤሬቲዳ ሄ ኦላ ቃራቲ ኦዳ ጎባቴ ኦሶይ ሄሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አቤት ጎዳዉ፥ ሀይሳ ኡያናይስ ታፐ ሃኮ! ሀ ሃ ባንታ ሸምፑዋ ባይዝድ ኤህዳ አሳታ ሱ ግደኔ?” ያግድ ኡዮና እፅስ። ሀ ሄ ምኖ አሳት ሀይሳ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Abeeti Godaw, haysa uyanaysi taape haako! Ha haatha banta shempuwa bayzidi ehida asata suuthu gidennee?” yaagidi uyonna ixis. Ha heedzu mino asati haysa oothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እርሱም፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንዲህ ያለውን ነገር ላደርግ? ይህስ ከእኔ ይራቅ! ይህ በነፍሳቸው ቈርጠው የሄዱ ሰዎች ደም አይደለምን?” አለ፤ ዳዊትም ሊጠጣው አልፈለገም። እንግዲህ ሦስቱ ኀያላን ሰዎች ያደረጉት ጀብዱ እንዲህ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር ሆይ! ይህን ውሃ ከቶ ልጠጣው አልችልም! እኔ እርሱን ብጠጣ፥ በነፍሳቸው ቈርጠው የሄዱትን የእነዚህን ኀያላን ሰዎች ደም እንደ ጠጣሁ ይቈጠራል!” አለ፤ ውሃውንም መጠጣት እምቢ አለ። ዝነኞች የሆኑት ሦስቱ ኀያላን ወታደሮች የፈጸሙአቸው የጀግንነት ተግባሮች እነዚህ ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኦ እግዚኣብሄር፥ ነዙይስ ኣይሰትዮን እየ፤ እዙይ ደም እዞም ህይወቶም ቀቢፆም ዝኸዱ ሰባት ምስታይ እዩ” በለ። ስለዙይ ምስታይ ኣበየ። እቶም ሰለስተ ጀጋኑ ዝገበርዎ ዓበይቲ ተግባራት እዙይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ፡ ደም እዞም ህይወቶም ቀቢጾም ዝኸዱ ሰባትዶ ኽሰቲ እየ ዎ እግዚኣብሄር፡እዚ ምግባርሲ ኻባይ ይርሐቕ፡ በለ። ምስታዩ ኸኣኣይፈተወን። እቶም ሰለስተ ጀጋኑ እዚ ነገር እዚ ገበሩ።