2 Samuel 23:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪኡ ድማ ሻማ ወዲ ኣጌ፡ ሓራራዊ ነበረ። ፍልስጥኤማውያን ድማ ብጭፍራ ተኣከቡ፡ ኣብ ሓደ ቍራጽ መሬት ምሸላ መሊኡ፡ እቶም ሰብኡት ድማ ካብ ፍልስጥኤማውያን ሃደሙ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ር​ሱም በኋላ የአ​ሮ​ዳ​ዊው የአጌ ልጅ ሴሜይ ነበረ። ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም በቴ​ሪያ ተሰ​በ​ሰቡ። በዚ​ያም ምስር የሞ​ላ​በት የእ​ርሻ ክፍል ነበር፤ ሕዝ​ቡም ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ፊት ሸሹ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእርሱም በኋላ የአሮዳዊው የአጌ ልጅ ሣማ ነበረ። ፍልስጥኤማውያንም ምስር በሞላበት እርሻ በአንድነት ሆነው ተከማችተው ነበር፤ ሕዝቡም ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእርሱም ቀጥሎ የሃራርታዊው የአጌ ልጅ ሻማ ነበር፤ ፍልስጥኤማውያንም ምስር በሞላበት ሌሒ በተባለ ስፍራ አንድ እርሻ ላይ በአንድነት ተሰብስበው ነበር። ሕዝቡም ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አፐ ካልያዌ ቃይ ሃራራፐ ዬዳ አገ ናኣ ሻማ። እት ጋላስ ፕልስጼማ አሳቱ ምስሪ ኩም ኡቴዳ ሾይቃን ሺቄድኖ፤ እስራኤልያ አሳቱ ኡንቱንቱ ስንፐ ባቃቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aappe kaalliyaawe k'ay Haaraarappe yeedda Age na'aa Shamma. Itti gallassi Piliss's'eema asatuu missirii kumi utteedda shoyk'an shiik'eeddino; Israa'eeliyaa asatuu unttunttu sintsaappe bak'atteedino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heedzdzanththozi Harare dere as Aage naa Shaama; Filisxeemeti Leehan kumeth misiray zerettida gaden istti issi bolla shiiqi dishin Isra7eele olanchchati Filisxeemeta sinththafe baqatida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄንዚ ሃራሬ ዴሬ ኣስ ኣጌ ና ሻማ፤ ፊሊስጼሜቲ ሌሃን ኩሜ ሚሲራይ ዜሬቲዳ ጋዴን ኢስቲ ኢሲ ቦላ ሺቂ ዲሺን ኢስራኤሌ ኦላንቻቲ ፊሊስጼሜታ ሲንፌ ባቃቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያፐ ካለይ ቃስ አሮዳ የለታ ግድዳ አጋ ናኣ ሳማ። እስ ጋላስ ፍልስፄመት ምስረይ ኩምዳ ሾቃን፥ ሌህ ጌተትያ በሳን ሺቅን፥ እስራኤለት ኤንታ ስንፈ ባቃትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyape kaalley qassi Arooda yeleta gidida Aga na7aa Saama. Issi gallas Filisxeemeti misirey kumida shooqan, Leehi geetetiya bessan shiiqin, Isra7eeleti enta sinthafe baqatidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእርሱም ቀጥሎ የአሮዳዊው የአጌ ልጅ ሣማ ነበር፤ ፍልስጥኤማውያንም ሌሒ በተባለ ስፍራ ምስር በሞላበት አንድ ዕርሻ ላይ በአንድነት ተሰብስበው ሳሉ፣ የእስራኤል ሰራዊት ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሦስቱ ኀያላን ሦስተኛው ደግሞ የሃራር ተወላጅ የሆነው ዝነኛው የአጌ ልጅ ሻማ ነበር፤ አንድ ቀን ፍልስጥኤማውያን የምስር ማሳ ባለበት በሌሒ ተሰልፈው ነበር፤ እስራኤላውያንም ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳልሳዮም ከዓ ሳማ ወዲ ኣጌ ኣሮዳዊ ነበረ። ፍልስጥኤማውያን ድማ ሓደ ጭፍራ ኾይኖም ኣብ ሓንቲ ሌሒ እትበሃል ብርስን ኣብ ዝመልአት ግራት ተኣከቡ። እስራኤላውያን ከዓ ኻብ ቅድሚ ፍልስጥኤማውያን ሃደሙ።
Amharic Tigrinya 2011 ድሕሪኡ ኸኣ ሻማ ወዲ ኣጌ ሃራራዊ ነበረ። ፍልስጥኤማውያን ድማ ጨፊሮም ኣብ ሓንቲ ብርስን ዝመልኤት ግራት ተኣከቡ። እቲ ህዝቢ ኸኣ ካብ ቅድሚ ፍልስጥኤማውያን ሀደመ።