2 Samuel 22:43 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ከም ሓመድ ምድሪ ወቒዐ፡ ከም ጭቃ ጐደና ወቒዐ፡ ዘርጊሐዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በነ​ፋስ ፊት እን​ዳለ እንደ ምድር ትቢያ ፈጨ​ኋ​ቸው፤ እንደ ጎዳ​ናም ጭቃ ረገ​ጥ​ኋ​ቸው፤ ደቀ​ደ​ቅ​ኋ​ቸ​ውም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደ ምድር ትቢያ ፈጨኋቸው፤ እንደ አደባባይም ጭቃ ረገጥኋቸው፥ ደቀደቅኋቸውም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በምድር ላይ እንዳለ ትቢያ አደቀቅዃቸው፤ በመንገድም ላይ እንዳለ ጭቃ ወቀጥኋቸው፤ ረገጥኋቸውም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ኡንቱንታ ባናዳን ሊቅሳድ፤ ኦግያን ደእያ ኡርቃዳንካ ኡንቱንታ ድርጸሬደ የድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani unttuntta baanaadan liik'issaad; ogiyaan de'iyaa urk'k'aadankka unttuntta dirs's'ereetsaade yed'd'aad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gudulla mala istta liiqisa gaaccadis; ogen diza urqqa mala istta gindadissinne yedhettadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጉዱላ ማላ ኢስታ ሊቂሳ ጋጫዲስ፤ ኦጌን ዲዛ ኡርቃ ማላ ኢስታ ጊንዳዲሲኔ ዬታዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ኤንታ ባናዳ ሊቅሳስ፤ ኦገ ኡርቃዳ ኤንታ የስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani enta baanada liiqisas; oge urqada enta yedhas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በምድር ላይ እንዳለ ትቢያ አድቅቄ ፈጨኋቸው፤ በመንገድም ላይ እንዳለ ጭቃ ወቀጥኋቸው፤ ረገጥኋቸውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ እስኪሆኑ ድረስ አደቀቅኋቸው፤ በመንገድ ላይ እንዳለ ጭቃም እረግጣቸዋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከም ሓመድ ምድሪ ጠሓንኩዎም፤ ከም ጭቃ መንገዲ ረገፅኩዎም፤
Amharic Tigrinya 2011 ሓመድ ምድሪ ኽሳዕ ዚዀኑ ድማ ደቘስክዎም፡ ከም ጭቃ ኣደባባይ ረጊጸ ሰገድክዎም።