2 Samuel 22:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ዙርያኡ ድማ ድንኳን ጸልማት፡ ጸሊም ማያትን ረጒድ ደበና ሰማይን ገበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መሰ​ወ​ር​ያ​ውን ጨለማ አደ​ረገ፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም የነ​በ​ረ​ውን ድን​ኳን የውኃ ጨለማ አደ​ረገ፤ በደ​መ​ናም አገ​ዘ​ፈው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መሰወርያውን ጨለማ፥ በዙሪያውም የነበረውን ድንኳን፥ በደመና ውስጥ የነበረ የጨለማ ውኃ አደረገ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሁለንተናውን በጨለማ ሰወረ፥ በውሃ በተሞላ ጥቅጥቅ ደመና፥ ራሱን ከበበ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረና ማን ካሜዳ፤ አ ዱንካኒ እራና መዳ ሻርያ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Barena d'uman kammeedda; Aa dunkkaanii iraanna med'eedda shaariyaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dhumay iza giddoththides; dhippi gida ira shaaray iza genththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማይ ኢዛ ጊዶዴስ፤ ፒ ጊዳ ኢራ ሻራይ ኢዛ ጌንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባና ማን ተቅስ፤ እያ ዱንካነይ እራራ ስከትዳ ሻራ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bana dhuman teqis; iya dunkaaney irara siketida shaara.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጨለማው በዙሪያው እንዲከበው፣ ጥቅጥቅ ያለውም የሰማይ ዝናም ደመና እንዲሰውረው አደረገ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሁለንተናውን በጨለማ ሸፈነ። በውሃ የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ደመና ከቦታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መሰወሪኡ ፀልማት፥ ማይ ዝተፅዓነ ኸቢድ ደመና ኸዓ ኸበቦ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ጸልማት እኩብ ማያትን ከቢድ ደበናን ኣብ ዙርያኡ ድንኳናት ገበሮ።