2 Samuel 21:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ኢድ ጊብዖናውያን ኣሕሊፉ ሃቦም፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ድማ ኣብ ጎቦ ሰቐልዎም። ሾብዓቶም ድማ ብመዓልቲ ቀውዒ፡ ኣብተን ቀዳሞት መዓልትታት፡ ኣብ መጀመርታ ስገም ድማ ብሓደ ወዲቖም ተቐተሉ። ዓጺድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በገባዖንም ሰዎች እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤ በእግዚአብሔርም ፊት በተራራው ላይ ሰቀሏቸው። ሰባቱም በአንድነት ወደቁ፤ እህል በሚታጨድበትም ወራት በገብሱ መከር መጀመሪያ ተገደሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለገባዖንም ሰዎች እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤ በእግዚአብሔርም ፊት በተራራው ላይ ሰቀሉአቸው፥ ሰባቱም በአንድነት ወደቁ፤ እህል በሚታጨድበት ወራት በገብሱ መከር መጀመሪያ ተገደሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ለገባዖናውያን አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱም ገድለው በኰረብታው ላይ በጌታ ፊት ሰቀሏቸው። ሰባቱም በአንድነት ሞቱ፤ የተገደሉትም እህል በሚታጨድበት ወራት በገብሱ መከር መጀመሪያ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጋባኦና አሳቶ አደ እሜዳ፤ ኡንቱንቱ ኡንቱንታ መና ጎዳ ስንን ደርያ ሁጲያን ካቄድኖ፤ ላፑናቱካ እትፐ ሀይቄድኖ፤ ካ ጫካን፥ ባንጋ ጫካይ ዶምያ ዎድያን ኡንቱንታ ዎድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gabaa'oona asatoo aatsiide immeedda; unttunttu unttuntta Med'inaa Godaa sintsan deriyaa huup'iyaan kak'k'eeddino; laappunatuukka ittippe hayk'k'eeddino; katsaa c'akan, banggaa c'akay doommiyaa wodiyaan unttuntta wod'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta Geba7oone asatas aaththi immides; Geba7ooneti istta wodhidi zumbullata bolla GODAA sinththan kaqqida; laappunati issi bolla hayqqida; istti hayqqiday kaththa shiisho wode koyro gallas, banggay maxa doomettida gallassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ጌባኦኔ ኣሳታስ ኣ ኢሚዴስ፤ ጌባኦኔቲ ኢስታ ዎዲ ዙምቡላታ ቦላ ጎዳ ሲንን ካቂዳ፤ ላፑናቲ ኢሲ ቦላ ሃይቂዳ፤ ኢስቲ ሃይቂዳይ ካ ሺሾ ዎዴ ኮይሮ ጋላስ፥ ባንጋይ ማጻ ዶሜቲዳ ጋላሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጋባኦና አሳስ አድ እምን፥ ኤንቲ ጎዳ ስንን ዙማ ሁጰን ካቅዶሶና፤ ላፑናይ እስፈ ሀይቅዶሶና። ኤንቲ ባንጋ ጫካ ዶምያ ዎደ ሀይቅዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gaba7oona asaas aathidi immin, enti Godaa sinthan zumaa huuphen kaqidosona; laapunay issife hayqidosona. Enti banga caka doomiya wode hayqidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለገባዖናውያን አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱም ገድለው በኰረብታው ላይ በእግዚአብሔር ፊት ሰቀሏቸው። ሰባቱም በአንድነት ወደቁ፤ የተገደሉትም በመከሩ ወራት የመጀመሪያ ቀኖች፣ የገብስ ዐጨዳ በተጀመረበት ዕለት ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዳዊት እነዚህን ሁሉ ለገባዖን ሰዎች አሳልፎ ሰጠ፤ እነርሱም በእግዚአብሔር ፊት በተራራው ላይ ሰቀሉአቸው፤ ሰባቱም በአንድነት ሞቱ፤ እነርሱም የተገደሉት በጸደይ ወራት ማለቂያና በገብስ መከር መጀመሪያ ላይ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ኢድ ገባዖናውያን ድማ ኣሕሊፉ ሃቦም፤ ንሳቶም ከዓ ኣብቲ እምባ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ሰቐልዎም፤ ሸውዓቲኦም ድማ ብሓንሳእ ወደቑ፤ ንሳቶም ክሞቱ እንተለዉ ዓፂድ ስገም ዝጅመረሉ ጊዜ ቐውዒ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ኢዱ ጊብዖናውያን ድማ ኣወፈዮም፡ ንሳቶም ከኣ ኣብቲ ኸረን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ሰቐልዎም፡ ሾብዓቲኦም ድማ ብሓንሳእ ወደቑ፡ በቲ ዓጺድ ስገም ዚጅመረሉ ኸኣ፡ ብጊዜ ቐውዒ ሞቱ። |