2 Samuel 21:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዞም ኣርባዕተ ኣብ ጋት ካብቲ ግዙፍ ተወሊዶም ብኢድ ዳዊትን ብኢድ ባሮቱን ወደቑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚ​ያም አራቱ በጌት ውስጥ ከረ​ዐ​ይት የተ​ወ​ለዱ የራ​ፋ​ይም ወገ​ኖች ነበሩ፤ በዳ​ዊ​ትም እጅ በአ​ገ​ል​ጋ​ዮ​ቹም እጅ ወደቁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚያም አራቱ በጌት ውስጥ ከራፋይም የተወለዱ ነበሩ፤ በዳዊትም እጅ በባሪያዎቹም እጅ ወደቁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ አራቱ በጌት የራፋይም ዘሮች የነበሩ ናቸው፤ እነርሱም በዳዊትና በአገልጋዮቹ እጅ ወደቁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ኦይዳቱ ጋተ ካታማን ደእያ አዱሳ ምኖ አሳቱዋ ያራቱዋ። ኡንቱንታ ዳዊተነ አ አሳቱ ዎድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He oyddatuu Gaate kataman de'iyaa adussa mino asatuwaa yaratuwaa. Unttuntta Daawitenne Aa asatuu wod'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti oyddati Geeten diza Erafaye zereththata; isttika Dawite kusheninne iza asata kushen kundida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ኦይዳቲ ጌቴን ዲዛ ኤራፋዬ ዜሬታ፤ ኢስቲካ ዳዊቴ ኩሼኒኔ ኢዛ ኣሳታ ኩሼን ኩንዲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ኦይዳት ጋተን ደእያ ራፋያ ያራታ። ኤንታ ዳዊቲነ እያ አሳይ ዎዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha oyddati Gaaten de7iya Raafa yarata. Enta Dawitinne iya asay wodhidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህ አራቱ በጌት የራፋይም ዘሮች የነበሩ ናቸው፤ እነርሱም በዳዊትና በሰዎቹ እጅ ወደቁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ አራቱ የጋት ኀያላን ሰዎች የራፋይም ዘሮች ሲሆኑ ሁሉንም ዳዊትና አገልጋዮቹ ገደሉአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዞም ኣርባዕተ እዚኣቶም ኣብ ጌት ካብ ራፋይም ዝተወለዱ ነበሩ፤ ብኢድ ዳዊትን ብኢድ ሰቡን ከዓ ተቐተሉ።
Amharic Tigrinya 2011 እዞም ኣርባዕተ እዚኣቶም ኣብ ጋት ካብ ራፋ ተወልዱ፡ ብኢድ ዳዊትን ብኢድ ገላዉኡን ከኣ ወደቑ።