2 Samuel 21:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ጎብ ምስ ፍልስጥኤማውያን ካልእ ውግእ ኰነ፣ ኣብኡ ኸኣ ኤልሃናን ወዲ ያሬኦረጊም ቤተልሄማዊ ሓው ጎልያድ እቲ ጊታዊ፡ ኲናቱ ከም ዕንጨይቲ ሰፋዪ ዀይኑ ሰዓሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም በሮም ከፍልስጥኤማውያን ጋር ጦርነት ሆነ፤ የቤተልሔማዊውም የዓሬኦርጌም ልጅ ኤልያናን የጦሩ የቦ እንደ ሸማኔ መጠቅለያ የነበረውን የጌት ሰው ጎዶልያን ገደለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም በጎብ ላይ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሰልፍ ነበረ፤ የቤተ ልሔማዊውም የየዓሬኦርጊም ልጅ ኤልያናን የጦሩ የቦ እንደ ሸማኔ መጠቅለያ የነበረውን የጌት ሰው ጎልያድን ገደለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጎብ ላይ ከፍልስጥኤማውያን ጋር በተደረገ ሌላ ጦርነትም፥ የቤተልሔሙ የያዒር ዓርጊምን ልጅ ኤልሐናን፥ የጦሩ ዘንግ እንደ ሸማኔ መጠቅለያ የሆነውን የጌት ሰው ጎልያድን ገደለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ ሄ ሳኣን ፕልስጼማ አሳቱዋና ሀራ ኦላይ ኦለቴዳ፤ ቤተሌመፐ ዬዳ ያኢራ ናአይ ኤልሀናን፥ ቶራ ቶማይ ሸማይንያ ዎንዳራሽያ ኬሻቶ፥ ጋተ ካታማፐ ዬዳ ጎልያዳ ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka he sa'aan Piliss's'eema asatuwaana hara olay oletteedda; Beeteleheemeppe yeedda Yaa'iira na'ay Elihanaani, tooraa toomay shemayinniyaa wonddarashiyaa keeshshatto, Gaate katamaappe yeedda Gooliyaada wod'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gobben Filisxeemetara dendida hara olan Beeteliheeme dere as Jaar-Orgime naa Elyaaney izas toora toomay wondiraashe mith likkizayssa Geete dere as Golyaade wodhides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎቤን ፊሊስጼሜታራ ዴንዲዳ ሃራ ኦላን ቤቴሊሄሜ ዴሬ ኣስ ጃር-ኦርጊሜ ና ኤልያኔይ ኢዛስ ቶራ ቶማይ ዎንዲራሼ ሚ ሊኪዛይሳ ጌቴ ዴሬ ኣስ ጎልያዴ ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስካ ሄ በሳን ፍልስፄመታራ ሀራ ኦል ደንድን፥ ቤተለመፐ ይዳ ያእራ ናኣ፥ ኤልሀናን፥ ቶራ ቶማይ ዋንዳራሸ መላ ግድዳ ጋተ አድያ ጎልያዳ ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassika he bessan Filisxeemetara hara oli dendin, Beetelemepe yida Ya7ira na7aa, Elhanaani, toora toomay wandaraashe mela gidida Gaate addiya Gooliyada wodhis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጎብ ላይ ከፍልስጥኤማውያን ጋር በተደረገ ሌላ ጦርነትም፣ የቤተ ልሔሙ የየዓሬዓርጊም ልጅ ኤልያናን ፣ የጦሩ ዘንግ እንደ ሸማኔ መጠቅለያ የሆነውን የጌት ሰው ጎልያድን ገደለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቀጥሎም በጎብ ሌላ ጦርነት ከፍልስጥኤማውያን ጋር ተደረገ፤ በዚህም ጊዜ የቤተልሔም ተወላጅ የሆነው የያዒር ልጅ ኤልሐናን የጋት ተወላጅ የሆነውንና የጦሩ ዘንግ እንደ ሸማኔ መጠቅለያ የሆነውን ጎልያድ ተብሎ የሚጠራውን ሌላ ፍልስጥኤማዊ ገደለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ቀፂሉውን ምስ ፍልስጥኤማውያን ኣብ ጎብ ውግእ ኮነ። ኤልያናን ወዲ የዓሬኦርጊም በዓል ቤተ ልሔም ድማ ነቲ ዛብያ ዂናቱ ኽንዲ መጠቕለሊ ኣላማይ ዝነበረ ጎልያድ በዓል ጌት ቀተሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከም ብሓድሽ ከኣ ምስ ፍልስጥኤማውያን ኣብ ጎብ ውግእ ኰነ። ኤልሓናን ወዲ ያዓፌዖርጊም ብዓል ቤትልሄም ድማ ነቲ ዛብያ ዂናቱ ኽንዲ ወንደረሽ ኣላማይ ጐልያድ ብዓል ጋት ቀተሎ። |