2 Samuel 21:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪኡ ምስ ፍልስጥኤማውያን ኣብ ጎብ ካልእ ውግእ ኰነ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም በኋላ እንደ ገና በጎብ ላይ ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ጋር ጦር​ነት ሆነ፤ ያን ጊዜም አስ​ጣ​ጦ​ታ​ዊው ሴቤ​ኮይ ከራ​ፋ​ይም ወገን የሆ​ነ​ውን ሳፍን ገደ​ለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚህም በኋላ እንደ ገና በጎብ ላይ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሰልፍ ሆነ፥ ኩሳታዊውም ሴቦካይ ከራፋይም ወገን የነበረውን ሳፍን ገደለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህ በኋላ ጎብ በተባለ ስፍራ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሌላ ጦርነት ተደረገ። በዚያን ጊዜም የሑሻው ተወላጅ ሲበካይ፥ ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነውን ሳፍን ገደለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ጎባ ጌተትያ ሳኣን ፕልስጼማ አሳቱዋና ኦላይ ኦለቴዳ፤ ሁሻፐ ዬዳ ስባካይ አዱሳ ምኖ አሳቱዋ ያራፐ ግድያ ሳፋ ዎዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Gooba geetettiyaa sa'aan Piliss's'eema asatuwaana olay oletteedda; Huushappe yeedda Sibbakaayi adussa mino asatuwaa yaraappe gidiyaa Saafa wod'd'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Gobbe geetettizason Filisxeeme asaara olay dendides. He wode Huushe dere as Sibikayey Erafaye zereththatappe Saafe wodhides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ጎቤ ጌቴቲዛሶን ፊሊስጼሜ ኣሳራ ኦላይ ዴንዲዴስ። ሄ ዎዴ ሁሼ ዴሬ ኣስ ሲቢካዬይ ኤራፋዬ ዜሬታፔ ሳፌ ዎዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎባ ጌተትያ በሳን ፍልስፄመታራ ሀራ ኦል ደንድስ። ሄ ዎደ ኩሳታ አደይ ሳባክ፥ ራፋ ያራ ግድዳ ሳፋ ጌተትያ ኡራ ዎስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gooba geetetiya bessan Filisxeemetara hara oli dendis. He wode Kusata addey Sabaki, Raafa yara gidida Saafa geetetiya uraa wodhis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ በኋላ ጎብ በተባለ ስፍራ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሌላ ጦርነት ተደረገ። በዚያን ጊዜም ኩሳታዊው ሴቦካይ፣ ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነውን፣ ሳፍን ገደለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ጎብ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ጦርነት ተደረገ፤ በዚህን ጊዜ የሑሻ ተወላጅ የሆነው ሲበካይ፥ ሳፍ ተብሎ የሚጠራውን ከራፋይም ወገን የነበረውን ኀያል ሰው ገደለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድሕሪዙይ ድማ መሊሶም ምስ ፍልስጥኤማውያን ጎብ ኣብ ዝበሃል ቦታ ውግእ ኮነ። ሽዑ ሴቦካይ ሑሳታዊ ነቲ ኻብ ደቂ ራፋይም ዝነበረ ኣሳፍ ዝበሃል ሰብኣይ ቀተሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኰነ ድማ፡ ድሕርዚ ኸም ብሓድሽ ምስ ፍልስጥኤማውያን ኣብ ጎብ ውግእ ኰነ። ሽዑ ሲብካይ ሑሻታዊ ነቲ ኻብ ደቂ ራፋ ዝነበረ ሳፍ ቀተሎ።