2 Samuel 21:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እሽቢቤኖብ ድማ፡ ካብ ደቂ እቲ ግዙፍ፡ ኲናቱ ሰለስተ ሚእቲ ሲቃል ነሓስ ዝምዘን፡ ብሓድሽ ሰይፊ ተኣሲሩ፡ ንዳዊት ከም ዝቐተሎ መሰሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከራፋይም ወገን የነበረው ኤስቢ መጣ፤ የጦሩም ሚዛን ክብደት ሦስት መቶ ሰቅል ናስ ነበር። አዲስ የጦር መሣሪያም ታጥቆ ነበር፤ ዳዊትንም ሊገድለው ፈለገ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከራፋይም ወገን የነበረው ይሽቢብኖብ ዳዊትን ይገድል ዘንድ አሰበ፤ የጦሩም ሚዛን ክብደት ሦስት መቶ ሰቅል ናስ ነበረ፥ አዲስም የጦር መሣሪያ ታጥቆ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነ ይሽቢበኖብ የተባለ ዳዊትን ለመግደል አሰበ። የናስ ጦሩ ሦስት መቶ ሰቅል የሚመዝንና አዲስ ሰይፍ የታጠቀ ሰው ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አዱሳ ምኖ አሳቱዋ ያራፐ ግድያ ይሽብባኖባ ግያ እት ብታኒ ደኤ፤ እ ኦይቄዳ ቶራይ ሄዙ ኪሎ ግራመነ ባጋ ዴጽያ፥ ናሃስያ ጌተትያ ብራታፐ ቆጸቴዳዋ፤ እ ኦራ ማሻ ዳንጭ ኡቴዳ። ያቴዳዌ “ታን ዳዊታ ዎና” ጌዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Adussa mino asatuwaa yaraappe gidiyaa Yishibibanooba giyaa itti bitanii de'ee; I oyk'k'eedda tooray heezzu kiilo giraamenne bagga dees'iyaa, nahaasiyaa geetettiyaa birataappe k'os'etteeddawaa; I ooratsa mashshaa danc'c'i utteedda. Yaateeddawe «Taani Daawita wod'ana» geedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Erafaye zereththatappe issoy Eshbi-Benoobe geetettiza asi dees; izi Xarqimalappe oosettida 300 saqile deexxiza tooranne ooraththa mashsha gixxi uttides; izikka Dawite wodhana qoppides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤራፋዬ ዜሬታፔ ኢሶይ ኤሽቢ-ቤኖቤ ጌቴቲዛ ኣሲ ዴስ፤ ኢዚ ጻርቂማላፔ ኦሴቲዳ 300 ሳቂሌ ዴጺዛ ቶራኔ ኦራ ማሻ ጊጺ ኡቲዴስ፤ ኢዚካ ዳዊቴ ዎና ቆፒዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ራፋያ ያራፐ ይሽብብኖባ ጌተትያ አደይ ደኤስ። ናሰ ብራታፐ ኦሰትዳ እ ኦይክያ ቶራይ ሄ ክሎ ግራመነ ባጋ፤ እ ኦራ ማሽ ዳንጭድ፥ ዳዊታ ዎናዉ ቆፕድ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Rafaya yaraape Yishibibinooba geetetiya addey de7ees. Naase biratape oosetida, I oykiya tooray heedzu kilo giraamenne bagga; I ooratha mashshi dancidi, Dawita wodhanaw qopidi de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነ ይሽቢብኖብ የተባለ፣ የናስ ጦሩ ሦስት መቶ ሰቅል የሚመዝንና አዲስ ሰይፍ የታጠቀ ሰው ነበረ፤ እርሱም ዳዊትን ለመግደል ዐሰበ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሦስት ኪሎ ተኩል የሚመዝን ከነሐስ የተሠራ ጦር የያዘና አዲስ ሰይፍ የታጠቀ ዩሽቢበኖብ ተብሎ የሚጠራ አንድ ኀያል ሰው ዳዊትን ለመግደል አስቦ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ወገን ራፋይም፥ ሰለስተ ኺሎን ፈረቓን ዝምዘን ኲናት ነሃስ ዝነበሮ፥ ይሽቢብኖብ ሓድሽ ሰይፊ ተዓጢቑ ነበረ፤ ንዳዊትውን ክቐትሎ ሓሰበ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ይሽቢብኖብ ከኣ፡ ንሱ ኻብ ወገን ራፋ፡ ሚዛን ኲናቱ ሰለስተ ሚእቲ ሲቃል ኣስራዚ፡ ሓድሽ ሴፍ ድማ እተዐጥቀ ዝነበረ፡ ንሱ ንዳዊት ኪቐትሎ ሐሰበ። |