2 Samuel 20:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮኣብ ድማ ኣብ ልዕሊ ብዘሎ ሰራዊት እስራኤል ነበረ፣ በናያ ወዲ ዮያዳ ድማ ኣብ ልዕሊ ቅሬታውያንን ኣብ ልዕሊ ፕሌቲን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​አ​ብም በእ​ስ​ራ​ኤል ሠራ​ዊት ሁሉ ላይ አለቃ ነበረ፤ የዮ​ዳ​ሄም ልጅ በና​ያስ በከ​ሊ​ታ​ው​ያ​ንና በፈ​ሊ​ታ​ው​ያን ላይ አለቃ ነበረ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮአብም በእስራኤል ሠራዊት ሁሉ ላይ አለቃ ነበረ፤ የዩዳሄም ልጅ በናያስ በከሊታውያንና በፈሊታውያን ላይ ነበረ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮአብ በእስራኤል ሠራዊት ሁሉ ላይ አዛዥ ሆነ፤ የዮዳሄ ልጅ በናያ ደግሞ በከሊታውያንና በፈሊያታውያን ላይ አዛዥ ሆነ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮኣበ እስራኤልያ ኦላንቻቱ ኡባዉ ጋዳዋ፤ ዮዳሄ ናአይ ባናይ ዳዊታ ናግያ ኦላንቻቱ ካፑዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyoo'aabe Israa'eeliyaa olanchchatuu ubbaw gadaawaa; Yoodaahe na'ay Banaayi Daawita naagiyaa olanchchatuu kaappuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aabey Isra7eele olanchchata ubbaa bolla azazizaade gidides; Yoodahe naa Bannayay qasse Keliteta bollanne Peliteta bolla halaqa gidides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮኣቤይ ኢስራኤሌ ኦላንቻታ ኡባ ቦላ ኣዛዚዛዴ ጊዲዴስ፤ ዮዳሄ ና ባናያይ ቃሴ ኬሊቴታ ቦላኔ ፔሊቴታ ቦላ ሃላቃ ጊዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮኣብ እስራኤለ ኦላንቾታ ኡባ ሀላቃ ግድሽን፥ ዮዳሄ ናአይ ባናያስ ዳዊታ ናገይሳታ ሀላቃ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aabi Isra7eele olanchota ubbaa halaqa gidishin, Yoodahe na7ay Banayasi Dawita naageysata halaqa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮአብ በእስራኤል ሰራዊት ሁሉ ላይ የበላይ ሆነ፤ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ደግሞ በከሊታውያንና በፈሊያታውያን ላይ አለቃ ሆነ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮአብ የእስራኤል ሠራዊት አዛዥ ሲሆን፥ የዮዳሄ ልጅ በናያ የዳዊት ክብር ዘብ ኀላፊ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮኣብ ሓለቓ ዅሉ ሰራዊት እስራኤል ነበረ፤ በናያስ ወዲ ዮዳሄ ኸዓ ሓለቓ ሓለውቲ ንጉስ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ዮኣብ ድማ ሓለቓ ዂሉ ሰራዊት እስራኤል ነበረ፡ በንያ ወዲ የሆያዳ ኸኣ ኣብ ልዕሊ ክረታውያንን ጵለታውያንን ነበረ።