2 Samuel 20:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ተዛረበት እሞ፡ ብቐደም ይዛረቡ ነበሩ፡ ብርግጽ ንኣቤል ምኽሪ ኪሓትትዎ እዮም፡ በልዎ። በዚ ድማ ነቲ ጉዳይ ኣቋረጽዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ስ​ዋም እን​ዲህ አለች፥ “የቀ​ደሙ ሰዎች በእ​ስ​ራ​ኤል ዘንድ አማ​ኞች በሚ​ያ​ስ​ቡት ነገር ተሳ​ስ​ተው እንደ ሆነ በአ​ቤ​ልና በዳን በእ​ው​ነት ይጠ​ይቁ ይባል ነበር፤ በር​ግ​ጥም በዚህ ዐይ​ነት ነገር ከተ​ሳ​ሳቱ በአ​ቤል ይጠ​ይቁ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርስዋም። ቀድሞ። የሚጠይቅ በአቤል ዘንድ ይጠይቅ ይባል ነበር፤ እንዲሁም ነገሩ ይፈጸም ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያ በመቀጠልም እንዲህ አለች፤ “በቀድሞው ጊዜ ሰዎች፥ ‘ምክርን ከአቤል ጠይቁ’ ይሉ ነበር፤ ነገሩም እንዳሉት ይፈጸም ነበር፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምሽራታ እዮኣባ፥ “በን ዎደ አሳይ ‘አቤላ ካታማፐ ነ ኦሻዉ ዛሩዋ ደማ’ ያጌ፤ ሄዋን የዉ ዉሬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Mishirata Iyoo'aaba, «Beni wode Asay ‹Aabeela katamaappe ne ooshaw zaaruwaa demma› yaagee; hewan yewuu wuree.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izakka zaarada izas, «Beni wode asay, ‹Zore oychchanaas Aabeele katama biite!› gees; istti gida malakka polettees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛካ ዛራዳ ኢዛስ፥ «ቤኒ ዎዴ ኣሳይ፥ ‹ዞሬ ኦይቻናስ ኣቤሌ ካታማ ቢቴ!› ጌስ፤ ኢስቲ ጊዳ ማላካ ፖሌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማጫስያ፥ “በን ዎደ አሳይ፥ ‘ነ ኦይሻስ አብኤላ ካታማ ባ’ ጊኮ ኦድ ዉሬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Maccasiya, “Beni wode asay, ‘Ne oyshaas Abi7eela katamaa ba’ giiko odi wurees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያ በመቀጠልም እንዲህ አለች፤ “በቀድሞው ጊዜ ሰዎች፣ ‘ምክርን ከአቤል ጠይቁ’ ይሉ ነበር፤ ታዲያ እንዳሉትም ይፈጸም ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርስዋም እንዲህ አለችው፤ “በድሮ ዘመን ‘ወደ አቤል ከተማ ሄዳችሁ የጥያቄአችሁን መልስ ከዚያ ታገኛላችሁ’ ይባል ነበር፤ ሰዎችም የሚያደርጉት ይህንኑ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳ ድማ “ቐደም ‘ምኽሪ ዝጥይቕ፥ ኣብ ኣቤል ይጠይቕ’ ይበሃል ነበረ፤ ከምኡ ኸዓ ነገሩ ይፍፀም ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳ ድማ፡ ቀደም፡ ምኽሪ ኣብ ኣቤል ይጠይቕ፡ ይበሀል ነበረ፡ ከምኡ ኸኣ ተፈጸመ።