2 Samuel 19:43 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እቶም ሰብ እስራኤል ንሰብ ይሁዳ ከምዚ ኢሎም መለሱ፦ ኣብ ንጉስ ዓሰርተ ኽፋል ኣሎና፡ ኣብ ዳዊት እውን ካባኻትኩም ዝያዳ መሰል ኣሎና። ንጉስና ደጊፍና? ቃል ሰብ ይሁዳ ድማ ካብ ቃል ሰብ እስራኤል ዓው ኢሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ሰዎች ለይሁዳ ሰዎች መልሰው፥ “በንጉሡ ዘንድ ለእኛ ዐሥር ክፍል አለን፤ ከእናንተም እኛ እንቀድማለን፤ እኛም በኵር ነን፤ ለዳዊትም ከእናንተ እኛ እንቀርባለን፤ ስለምን ናቃችሁን? ንጉሡንስ እንመልሰው ዘንድ ከእናንተ የእኛ ቃል አይቀድምምን?” አሏቸው። የይሁዳም ሰዎች ቃል ከእስራኤል ሰዎች ቃል ይልቅ ጠነከረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ሰዎች ለይሁዳ ሰዎች መልሰው። በንጉሡ ዘንድ ለእኛ አሥር ክፍል አለን፥ በዳዊትም ዘንድ ደግሞ ከእናንተ ይልቅ መብት አለን፤ ስለ ምን ናቃችሁን? ስለ ምንስ ንጉሣችንን ለመመለስ ቀድሞ ምክር አልጠየቃችሁንም? አሉ። የይሁዳም ሰዎች ቃል ከእስራኤል ሰዎች ቃል ይልቅ ጠነከረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የይሁዳም ሰዎች ሁሉ፥ ለእስራኤል ሰዎች፥ “ይህን ያደረግነው ንጉሡ የቅርብ ዘመዳችን ስለሆነ ነው፤ ታዲያ ይህ እናንተን የሚያስቆጣ ነገር ነው? እኛ ከንጉሡ ተቀብለን አንዳች በልተናልን? ለራሳችንስ ምን የወሰድነው ነገር አለ?” አሉአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳቱ ይሁዳ አሳቱዋ፥ “ካትያፐ ታሙ ኩሺ ኑና ጋ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ዳዊታ ማታን ኑዉ ህንተፐ አ ማታይ ደኤ! ያትና፥ ህንተንቱ ኑና አያዉ ካድቴ? ኑ ካትያ ጉየ ዛሪደ አሀናዉ ካሰቲደ ሃሳዬዳዌ ኑና ግዶኮ?” ያጌድኖ። ሽን እስራኤልያ አሳቱዋፐ ይሁዳ አሳቱ ሃሳያ ሎይ ዎልቃንድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asatuu Yihudaa asatuwaa, «Kaatiyaappe tammu kushii nuuna gatsee; hewaa diraw, Daawita matan nuw hintteppe aad'd'o maatay de'ee! Yaatina, hinttenttu nuuna ayaw kad'eedditee? Nu kaatiyaa guyye zaariide ahanaw kasetiide haasayeeddawe nuuna gidokko?» yaageeddino. Shin Israa'eeliyaa asatuwaappe Yihudaa asatuu haasayaa loytsi wolk'k'antseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Isra7eele asay Yuhuda asaas, «Nuna kawozappe tammu kushey gakkees; hessafe bollarakka inttefe nuus aadhdhiza maatay dees; histtiin intte nuna aazas kadhidetii? Nu kawozi simmana mala koyro oychchiday nuna gidokkonii?» gida. Gido attiin Yuhuda asay immida zaaroy Isra7eele asay immida zaaroppe keehi mino. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ኣሳይ ዩሁዳ ኣሳስ፥ «ኑና ካዎዛፔ ታሙ ኩሼይ ጋኬስ፤ ሄሳፌ ቦላራካ ኢንቴፌ ኑስ ኣዛ ማታይ ዴስ፤ ሂስቲን ኢንቴ ኑና ኣዛስ ካዴቲ? ኑ ካዎዚ ሲማና ማላ ኮይሮ ኦይቺዳይ ኑና ጊዶኮኒ?» ጊዳ። ጊዶ ኣቲን ዩሁዳ ኣሳይ ኢሚዳ ዛሮይ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኢሚዳ ዛሮፔ ኬሂ ሚኖ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ፥ “ካዉዋፐ ታሙ ኩሸይ ኑሳ፤ ዳዊታ ማታን ኑስ ህንተፈ አ ማት ደኤስ! ያትን፥ ህንተ ኑና አይስ ካደቲ? ካዋ ጉየ ዛሪድ ኤሀናዉ ኮይሮትድ ኦድዳይ ኑና ግዶኮ?” ያግዶሶና። ሽን እስራኤለ አሳፐ ይሁዳ አሳይ ዳሮ ዎልቃንድ ሃሳይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay, “Kawuwape tammu kushey nuusa; Dawita matan nuus hintefe aadho maati de7ees! Yaatin, hinte nuna ayis kadhidetii? Kawa guye zaaridi ehanaw koyrottidi odiday nuna gidoko?” yaagidosona. Shin Isra7eele asaape Yihuda asay daro wolqanthidi haasayidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም የእስራኤል ሰዎች ለይሁዳ ሰዎች፣ “እኛ እኮ ከንጉሡ ዐሥር እጅ ድርሻ አለን፤ ከዚህም በተጨማሪ በዳዊት ላይ ከእናንተ ይልቅ እኛ የበለጠ መብት አለን፤ ታዲያ እኛን የናቃችሁን ስለ ምንድን ነው? ንጉሣችን እንዲመለስ በመጀመሪያ የጠየቅነው እኛ አይደለንምን?” አሉ። ነገር ግን የይሁዳ ሰዎች የሰጡት መልስ የእስራኤል ሰዎች ከሰጡት መልስ ይልቅ እጅግ የከረረ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤላውያንም “እርሱ የእናንተ ወገን ቢሆንም እንኳ እናንተ ከምትፈልጉት ይበልጥ እኛ እንፈልገዋለን፤ ከመንግሥቱ ዐሥሩ እጅ የሚገባው ለእኛው ነው፤ እናንተ እኛን የምትንቁት ስለምንድን ነው? ንጉሡን ስለ መመለስ በመጀመሪያ ጥያቄ ያቀረብነው እኛ መሆናችንን ልትዘነጉ አይገባም!” አሉአቸው። ነገር ግን ከእስራኤል ሰዎች ይልቅ የይሁዳ ሰዎች ዳዊትን የራሳቸው ለማድረግ በብርቱ ተከራከሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ሰብ እስራኤል ድማ ንሰብ ይሁዳ፥ “እቲ ንጉስ ንኣና ብዓሰርተ ኢድ ይቐርበና፤ ኣብ ዳዊትውን ካባኻትኩም ዝበለፀ መሰል ኣለና፤ ስለ ምንታይከ ነዓቕኩምና? ንንጉስ ‘ንምለሶ’ ኢልና ቕድም ዝተዛረብናስ ንሕናዶ ኣይኮንናን?” ኢሎም መለሱሎም፤ ግና ኻብ ዘረባ ሰብ እስራኤልስ ዘረባ ሰብ ይሁዳ ደኣ ረዘነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሰብ እስራኤል ድማ ንሰብ ይሁዳ፡ ኣብ ንጉስ ዓሰርተ ኢድ ኣሎና፡ ኣብ ዳዊትውን ካባኻትኩም ዝበለጸ መሰል ኣሎና፡ ስለምንታይከ ነዐቕኩምና ንንጉስና ንምምላስ ቅድም እተዛረብናስ ንሕናዶ ኣይኰናን ኢሎም መለሱሎም። ግናኸ ካብ ዘረባ ሰብ እስራኤል ዘረባ ሰብ ይሁዳ ደኣ ረዘነ። |