2 Samuel 19:42 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሎም ሰብ ይሁዳ ድማ ንሰብ እስራኤል፡ ንጉስ ቅርበትና ስለ ዘሎ፡ መለሱሎም። ሽዑ ስለምንታይ ኢኻ ብዛዕባ እዚ ጉዳይ ትሓርቕ? ብዋጋ ንጉስ ዲና በሊዕና? ወይስ ዝኾነ ህያብ ሂቡና ድዩ? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳም ሰዎች ሁሉ ለእስራኤል ሰዎች መልሰው፥ “ንጉሡ ለእኛ ቅርባችን ነው፤ ስለምን በዚህ ነገር ትቈጣላችሁ? በውኑ ከንጉሡ አንዳች በልተናልን? ወይስ እርሱ በረከት ሰጥቶናልን? ወይስ ጭፍራ አድርጎ ሾመንን?” አሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የይሁዳም ሰዎች ሁሉ ለእስራኤል ሰዎች መልሰው። ንጉሡ ለእኛ ቅርባችን ነው፤ ስለ ምን በዚህ ነገር ትቈጣላችሁ? በውኑ ከንጉሡ አንዳች በልተናልን? ወይስ እርሱ በረከት ሰጥቶናልን? አሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወዲያውም የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ መጥተው፥ “ወንድሞቻችን የይሁዳ ሰዎች ንጉሡን በሹልክታ ለብቻቸው ይዘው እርሱንና ቤተሰቡን ከተከታዮቹ ጋር ዮርዳኖስን ለምን አሻገሩ?” አሉት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሁዳ አሳቱ ኡባይ እስራኤላቱዋ፥ “ካቲ ኑዉ ማታ ዳቦ ግድያ ድራዉ፥ ኑን ሀዋ ኦዶ፤ ያትና፥ ህንተንቱ ሄዎ አያዉ ሀንቀትተ? ኑን ካትያ ቁማፐ አየንቶ ሜድኖየ? ዎይ ኑን አፐ አየንቶ ኑዉ አኬዶየ?” ያጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yihudaa asatuu ubbay Israa'eelatuwaa, «Kaatii nuw mata dabbo gidiyaa diraw, nuuni hawaa ootseeddo; yaatina, hinttenttu hewoo ayaw hank'k'ettite? Nuuni kaatiyaa k'umaappe ayentto meeddinooyye? Woy nuuni aappe ayentto nuw akkeeddoyye?» yaageeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda asay ubbay Isra7eele asaas, «Nu hayssa ooththiday kawozi nuus mata dabbo gidida gishshassa; histtiin hayssi inttena hanqeththizee? Nuni kawoppe ekki mida miishshi dizee? Nuni ay miish ekkidonii?» gida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ኣሳይ ኡባይ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ኑ ሃይሳ ኦዳይ ካዎዚ ኑስ ማታ ዳቦ ጊዲዳ ጊሻሳ፤ ሂስቲን ሃይሲ ኢንቴና ሃንቄዜ? ኑኒ ካዎፔ ኤኪ ሚዳ ሚሺ ዲዜ? ኑኒ ኣይ ሚሽ ኤኪዶኒ?» ጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሁዳ አሳይ፥ “ኑኒ ሄሳ ኦዳይ ካዎይ ኑስ ማታ ዳቦ ግድያ ግሾሳ። ያትን፥ ህንተ ሄሳስ አይስ ይሎተቲ? ኑኒ ካዉዋፐ አይኮ ምዶ? ዎይኮ ኑኒ እያፐ አይኮ ኤክዶ?” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yihuda asay, “Nuuni hessa oothiday kawoy nuus mata dabbo gidiya gishosa. Yaatin, hinte hessas ayis yilotetii? Nuuni kawuwape ayko mido? Woyko nuuni iyape ayko ekido?” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳም ሰዎች ሁሉ፣ ለእስራኤል ሰዎች፣ “ይህን ያደረግነው ንጉሡ የቅርብ ዘመዳችን ስለሆነ ነው፤ ታዲያ ይህ እናንተን የሚያስቈጣ ነው? እኛ ከንጉሡ ተቀብለን አንዳች በልተናልን? ለራሳችንስ ምን የወሰድነው ነገር አለ?” አሏቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የይሁዳም ሰዎች “እኛ ይህን ያደረግነው ንጉሡ የእኛ ወገን ስለ ሆነ ብቻ ነው፤ ታዲያ፥ እናንተስ በዚህ ነገር ስለምን ትቈጣላችሁ? እርሱ ለምግባችን ምንም የከፈለን ነገር የለም፤ ሌላም ምንም ነገር አልሰጠንም” ሲሉ መለሱላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሎም ሰብ ይሁዳ ኸዓ ንሰብ እስራኤል፥ “ንጉስ ንኣና ስለ ዝቐርብ ኢና፥ ስለ ምንታይ ኢኹም በዝ ነገር እዙይ እትዅርዩ? ኻብ ንጉስዶ ዝኾነ ብላዕ በሊዕና ኢና? ወይ ዝኾነ ውህብቶዶ ሂቡና እዩ?” ኢሎም መለሱሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲሎም ሰብ ይሁዳ ኸኣ ንሰብ እስራኤል፡ ንጉስ ንኣና ስለ ዚቐርብ ኢና፡ ስለምንታይ ደኣ ኢኹም በዚ ነገር እዚ እትዂርዩ ካብ ንጉስዶ ገለ ብልዒ በሊዕና ኢና ወይ ገለ ህያብዶ ሂቡና እዩ ኢሎም መለሱሎም። |