2 Samuel 19:41 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ ድማ፡ ኵሎም ሰብ እስራኤል ናብ ንጉስ መጺኦም ንንጉስ፡ ስለምንታይ እዮም ኣሕዋትና ሰብ ይሁዳ ሰሪቖምካ፡ ንንጉስን ንቤተሰቡን ንዅሎም ሰብ ዳዊትን ምስኡ ንዮርዳኖስ ሰጊሮምዎም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ሆም፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ሰዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ መጡ፤ ንጉ​ሡ​ንም፥ “ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን የይ​ሁዳ ሰዎች ለምን ሰረ​ቁህ? ንጉ​ሡ​ንም ቤተ ሰቡ​ንም ዮር​ዳ​ኖ​ስን አሻ​ገሩ። የዳ​ዊ​ትም ሰዎች ሁሉ ከእ​ርሱ ጋር ነበሩ” አሉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆም፥ የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ወደ ንጉሥ መጡ፥ ንጉሡንም። ወንድሞቻችን የይሁዳ ሰዎች ለምን ሰረቁህ? ንጉሡንም ቤተ ሰቡንም ከእርሱም ጋር የዳዊትን ሰዎች ሁሉ ዮርዳኖስን አሻገሩ? አሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡ ወደ ጌልገላ ሲሄድ፥ ኪምሃም አብሮት ሄደ። የይሁዳ ሠራዊት በሙሉ እንዲሁም ግማሹ የእስራኤል ሠራዊት ንጉሡን አጅበው አሻገሩት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ እስራኤላቱ ኡባይ ካትያኮ ቢደ፥ “ኑ እሻቱ ይሁዳ አሳቱ ካትያነ አ ሶ አሳ አያዉ ዉኤድኖ? ቃይ አ አሳ ኡባና እትፐ ዮርዳኖሳ ሻፋ አያዉ ፕንድኖ?” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Israa'eelatuu ubbay kaatiyaakko biide, «Nu ishatuu Yihudaa asatuu kaatiyaanne Aa soo asaa ayaw wuu'eeddinoo? K'ay Aa asaa ubbaanna ittippe Yorddaanoosa Shaafaa ayaw pintseeddino?» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heerakka Isra7eele asay ubbay kawozaakko yiidi, «Nu ishati Yuhuda asati kawoza garsara banttarkka izanne izaso asata, iza kaallizaytara Yordaanoose ays pinththidoo?» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄራካ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ካዎዛኮ ዪዲ፥ «ኑ ኢሻቲ ዩሁዳ ኣሳቲ ካዎዛ ጋርሳራ ባንታርካ ኢዛኔ ኢዛሶ ኣሳታ፥ ኢዛ ካሊዛይታራ ዮርዳኖሴ ኣይስ ፒንዶ?» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ኡባይ ካዋኮ ብድ፥ “ኑ እሻት፥ ይሁዳ አሳይ ካዋነ እያ ሶ አሳ ቆስድ፥ እያ አሳራ እስፈ ዮርዳኖሰ አይስ ፕንዶና?” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele ubbay kawako bidi, “Nu ishati, Yihuda asay kawanne iya soo asaa qosidi, iya asaara issife Yordaanose ayis pinthidona?” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወዲያውም የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ መጥተው፣ “ወንድሞቻችን የይሁዳ ሰዎች ንጉሡን በሹልክታ ለብቻቸው ይዘው እርሱንና ቤተ ሰውን ከተከታዮቹ ጋር ዮርዳኖስን ለምን አሻገሩ?” አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ እስራኤላውያን ሁሉ ወደ ንጉሡ ቀርበው “ንጉሥ ሆይ! ወንድሞቻችን የይሁዳ ሰዎች አንተን ወስደው የራሳቸው ለማድረግ፥ እንዲሁም አንተንና ቤተሰብህን፥ ተከታዮችህንም ሁሉ አጅበው የዮርዳኖስን ወንዝ ለማሻገር መብት እንዳላቸው ስለምን ያስባሉ?” ሲሉ ጠየቁት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ ድማ፥ ኵሎም ሰብ እስራኤል ናብ ንጉስ መፂኦም፥ “ጐይታይ ንጉስ፥ ስለ ምንታይ እዮም እዞም ኣሕዋትና ሰብ ይሁዳ ንኣኻን ንስድራኻን ንዅሎም ሓሻኽርካን እንተይነገሩና ንዮርዳኖስ ዘሳገሩኹም?” በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ድማ፡ ኲሎም ሰብ እስራኤል ናብ ንጉስ መጺኦም ንንጉስ፡ እዞም ኣሕዋትና ሰብ ይሁዳ ስለምንታይ እዮም ዝሰረቑኻ ንንጉስን ንስድራኡን፡ ንዂሎም ናይ ዳዊት ሰብውን ምስኡ፡ ዮርዳኖስ ኣሳገርዎም በልዎ።