2 Samuel 19:36 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ባርያኻ ምስ ንጉስ ሒደት ንዮርዳኖስ ኪሰግር እዩ። ስለምንታይከ ንጉስ ከምዚ ዝበለ ዓስቢ ክመልሰኒ? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እኔ ባሪያህ ዮርዳኖስን ተሻግሬ ከንጉሡ ጋር ጥቂት ልሄድ ነበር፤ ንጉሡ እንዲህ ያለ ወረታ ለምን ይመልስልኛል? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔ ባሪያህ ዮርዳኖስን ተሻግሬ ከንጉሡ ጋር ጥቂት ልሄድ ነበር፤ ንጉሡ እንዲህ ያለ ወረታ ለምን ይመልስልኛል? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኔ አሁን የሰማንያ ዓመት ሽማግሌ ነኝ፤ ታዲያ የሚያስደስቱና የማያስደስቱ ነገሮችን መለየት እችላለሁን? ከእንግዲህ አገልጋይህ የሚበላውንና የሚጠጣውን ጣዕሙን መለየት ይችላል? የሚዘፍኑትን የወንዶችና የሴቶችን ድምፅ አሁንስ መስማት እችላለሁ? ታዲያ አገልጋይህ ለንጉሥ ጌታዬ ለምን ተጨማሪ ሸክም ይሆናል? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ታን ነ ቆማይ ዮርዳኖሳ ሻፋ ፕናደ ኔና ላፋ ሞይዛና። ሽን ካቲ ታዉ ሄዋዳን ኩሸ ዛራናዉ አያዉ ኮሺ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Taani ne k'oomay Yorddaanoosa Shaafaa pinnaade neena laafa moyzzana. Shin kaatii taw hewaadan kushe zaaranaw ayaw koshshii? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ne aylley kawozara pinnidi guuththa oge baana; kawoy hessa kushe taas zaarandee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔ ኣይሌይ ካዎዛራ ፒኒዲ ጉ ኦጌ ባና፤ ካዎይ ሄሳ ኩሼ ታስ ዛራንዴ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ነ አይለይ ነና ዮርዳኖሰ ፕንና። ሽን ካዎይ ታዉ ኩሸ ዛራናዉ አይስ ኮሺ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani ne aylley nena Yordaanose pinthana. Shin kawoy taw kushe zaaranaw ayis koshshii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አገልጋይህ ዮርዳኖስን ተሻግሮ ከንጉሡ ጋር ጥቂት መንገድ ይሄዳል፤ ነገር ግን ንጉሡ በዚህ ሁኔታ ወሮታ የሚመልስልኝ ለምንድን ነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ደግሞም ንጉሡ ይህን ያኽል ታላቅ ወሮታ የሚከፍለኝ ለምንድን ነው? ነገር ግን የዮርዳኖስን ወንዝ ተሻግሬ ከአንተ ጋር ጥቂት መንገድ ብቻ እሄዳለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ዅሉ ሞሳውን ንኣይ ዝግባእ ኣይኮነን። ግና ዮርዳኖስ ክሳዕ እትሳገር ቁሩብ ከፋንወካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጊልያኻ ምስ ንጉስ ቅሩብ ግዳ ንዮርዳኖስ ክሳገር። ስለምንታይከ ንጉስ እዚ ውሬታ እዚ ዚመልሰለይ |