2 Samuel 19:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ በርሲላይ ንንጉስ፡ ምስ ንጉስ ናብ የሩሳሌም ክድይብ ክሳዕ መዓስ እዩ ተሪፈኒ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቤር​ዜ​ሊም ንጉ​ሡን አለው፥ “ከን​ጉሡ ጋር ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም እወጣ ዘንድ ከሕ​ይ​ወቴ ዘመን ምን ያህል ቀረኝ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቤርዜሊም ንጉሡን አለው። ከንጉሡ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም እወጣ ዘንድ ከሕይወቴ ዘመን ምን ያህል ቀረኝ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡም ባርዚላይ፥ “ከእኔ ጋር ተሻገርና በኢየሩሳሌም አብረኸኝ ኑር፤ የሚያስፈልግህን እኔ አደርግልሃለሁ” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ባርዝላይ ካትያ፥ “ታን ሀዋፐ ስንን ዳሮ ላይ ደእከ፤ ያትና፥ ታን ካትያና የሩሳላመ አያዉ ቦ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Barzzillaayi kaatiyaa, «Taani hawaappe sintsan daro laytsaa de'ikke; yaatina, taani kaatiyaanna Yerusaalame ayaw boo?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Barziley gidikko kawozas, «Tani kawozara Yerusalaamen ay keena layth daanaas boo?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባርዚሌይ ጊዲኮ ካዎዛስ፥ «ታኒ ካዎዛራ ዬሩሳላሜን ኣይ ኬና ላይ ዳናስ ቦ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ባርዝለይ፥ “ታኒ ህዛፐ ዳሮ ላይ ደእከ፤ ታኒ ካዉዋራ የሩሳላመ አይስ ቦ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Barziley, “Taani hizape daro laythi de7ike; taani kawuwara Yerusalaame ayis boo?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቤርዜሊ ግን ለንጉሡ እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “ከንጉሡ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የምሄደው ለየትኛው ዕድሜዬ ብዬ ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ባርዚላይ ግን እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ንጉሥ ሆይ! ከእንግዲህ ወዲያ ብዙ ዘመን አልኖርም፤ ታዲያ፥ ከአንተ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ ምን ያስፈልገኛል?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቤርዜሊ ግና ንንጉስ “ምሳኻ ናብ ኢየሩሳሌም ዝድይብስ ክንደይ ዓመትዶ ተሪፉኒ እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ባርዚላይ ግና ንንጉስ በሎ፡ ምስ ንጉስ ናብ የሩሳሌም ዝድይብሲ፡ ዓመታት ህይወተይ ክንደይ እየን