2 Samuel 19:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ባሑሪም ዝመጸ ሽመይ ወዲ ጌራ፡ ወዲ ብንያማዊ፡ ምስ ሰብ ይሁዳ ንንጉስ ዳዊት ኪቕበሎ ቀልጢፉ ወረደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከባውሪም ሀገር የነበረው የኢያሚን ልጅ የጌራ ልጅ ሳሚም ከይሁዳ ሰዎች ጋር ንጉሥ ዳዊትን ሊቀበል ፈጥኖ ወረደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከብራቂምም አገር የነበረው ብንያማዊው የጌራ ልጅ ሳሚ ከይሁዳ ሰዎች ጋር ዳዊትን ሊቀበል ፈጥኖ ወረደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሡም ተመልሶ እስከ ዮርዳኖስ ድረስ መጣ። የይሁዳም ሰዎች ንጉሡን ተቀብለው ዮርዳኖስን ለማሻገር እስከ ጌልገላ ድረስ መጥተው ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባሁሪማ ካታማፐ ዬዳ ቢንያማ ዛሪ፥ ጌራ ናአይ ሽምእ ዳዊታ ሞካናዉ ኤሌሊደ፥ ይሁዳ አሳቱዋና ቤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Baahuriima katamaappe yeedda Biiniyaama zarii, Geera na'ay Shim"i Daawita mokkanaw elleelliide, Yihudaa asatuwaana beedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Bahirime dere as Geera naa Biniyaame qommo Shim7ey kawo Dawite mokkanaas Yuhuda asaara issife eeson wodhdhides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባሂሪሜ ዴሬ ኣስ ጌራ ና ቢኒያሜ ቆሞ ሺምኤይ ካዎ ዳዊቴ ሞካናስ ዩሁዳ ኣሳራ ኢሲፌ ኤሶን ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ብራቅማ አደይ፥ ብንያመ ኮቻይ፥ ጌራ ናአይ ሳም ዳዊታ ሞካናዉ ኤለስድ ይሁዳ አሳራ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biraqima addey, Biniyaame kochay, Geera na7ay Saami Dawita mokanaw ellesidi Yihuda asaara bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የብራቂም ሰው የሆነው የጌራ ልጅ ብንያማዊው ሳሚ ከይሁዳ ሰዎች ጋር ሆኖ ንጉሥ ዳዊትን ለመቀበል ፈጥኖ ወረደ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያኑ ጊዜም የባሑሪም ተወላጅ የሆነው የጌራ ልጅ ብንያማዊው ሺምዒ ከይሁዳ ሰዎች ጋር ንጉሥ ዳዊትን ለመቀበል ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ፈጥኖ ሄደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሚ፥ ወዲ ጌራ ብንያማዊ በዓል ባሑሪም ድማ ምስ ሰብ ይሁዳ ኾይኑ ንንጉስ ዳዊት ክቕበሎ ቐልጢፉ ወረደ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሺምዓ፡ ወዲ ጌራ ብንያማዊ ብዓል በሑሪም፡ድማ ምስ ሰብ ይሁዳ ዀይኑ ንንጉስ ዳዊት ኪቕበሎቐልጢፉ ወረደ። |