2 Samuel 19:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሕዋተይ ኢኹም፡ ኣዕጽምተይን ስጋይን ኢኹም፤ ሽዑ ስለምንታይ ኢኻ ናይ መወዳእታ ንንጉስ ክትመልስ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ ወን​ድ​ሞች፥ የአ​ጥ​ንቴ ፍላ​ጭና የሥ​ጋዬ ቍራጭ ናችሁ፤ እና​ንተ ንጉ​ሡን ወደ ቤቱ ከመ​መ​ለስ ስለ​ምን ዘገ​ያ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ ወንድሞቼ፥ የአጥንቴ ፍላጭና የሥጋዬ ቍራጭ ናችሁ፤ እናንተ ንጉሡን ከመመለስ ስለ ምን ዘገያችሁ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ ዳዊት ወደ ካህናቱ ወደ ሳዶቅና ወደ አብያታር እንዲህ ሲል መልእክት ላከ፤ “የእስራኤል ሽማግሌዎችን እንዲህ በሏቸው አለ፤ ‘በመላው እስራኤል የሚባለው ሁሉ ለንጉሡ ባለበት የደረሰው ስለሆነ፥ ንጉሡን ወደ ቤተ መንግሥቱ ለመመለስ እንዴት የመጨረሻ ሰዎች ትሆናላችሁ?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቱ ታ እሻቱዋ፤ ህንተንቱ ታ አሾነ ታ ሱ። ያትና፥ ካትያ ጉየ ዛር አሀናዉ ህንተንቱ አያዉ ሀራቱዋፐ ጉየ አቲቴ?” ያጌ’ ያግተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenttu ta ishatuwaa; hinttenttu ta ashonne ta suutsaa. Yaatina, kaatiyaa guyye zaari ahanaw hinttenttu ayaw haratuwaappe guyye attiitee?» yaagee› yaagite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte ta meqeththata, ta ashotanne ta ishata; histtiin intte kawoza zaaranaas waanidi wurseththa as gideetii?› giite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ታ ሜቄታ፥ ታ ኣሾታኔ ታ ኢሻታ፤ ሂስቲን ኢንቴ ካዎዛ ዛራናስ ዋኒዲ ዉርሴ ኣስ ጊዴቲ?› ጊቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ታ እሻታ፤ ህንተ ታ አሾነ ታ ሱ። ያትን፥ ካዋ ጉየ ዛር ኤሀናዉ ህንተ አይስ ሀራታፐ ጉየ አቴቲ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte ta ishata; hinte ta ashonne ta suuthu. Yaatin, kawa guye zaari ehanaw hinte ayis haratape guye atteetii?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንተ የዐጥንቴ ፍላጭ፣ የሥጋዬ ቍራጭ ወንድሞቼ ናችሁ፤ ታዲያ ንጉሡን ለመመለስ እንዴት የመጨረሻ ሰዎች ትሆናላችሁ?’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ እኮ ለእኔ የሥጋ ዘመዶቼ ናችሁ፤ ታዲያ፥ እኔን መልሶ ለመውሰድ የመጀመሪያዎቹ በመሆን ፈንታ ስለምን የመጨረሻዎቹ ትሆናላችሁ?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻትኩም ኣሕዋተይ ኢኹም፤ ንስኻትኩም ዓፅመይን ስጋይን ኢኹም። ስለ ምንታይ ንምምላሰይ ድሕሪ ዅሉ እትኾኑ?’
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻትኩም ኣሕዋተይ ኢኹም፡ ንስኻትኩም ዓጽመይን ስጋይን ኢኹም፡ ስለምንታይ ንምምላስ ንጉስ ዳሕሮት ኰንኩም