2 Samuel 19:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ዳዊት ድማ ናብ ጻዶቅን ንካህናት ኣብያታርን ከምዚ ክብሉ ለኣኸ፦ ንሽማግለታት ይሁዳ ተዛረቦም፡ ስለምንታይ ኢኹም ናይ መወዳእታ ንንጉስ ናብ ቤቱ እትመልስዎ፧ ቃል ብዘሎ እስራኤል ምስ ረኣየ ናብ ንጉስ ናብ ቤቱ መጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡ ዳዊትም ለካህናቱ ለሳዶቅና ለአብያታር ልኮ እንዲህ አላቸው፥ “ለይሁዳ ሽማግሌዎች እንዲህ ብላችሁ ተናገሩአቸው፦ የእስራኤል ሁሉ ነገር ወደ ንጉሡ ደርሶአልና ንጉሡን ወደ ቤቱ ከመመለስ ስለምን ዘገያችሁ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ዳዊት ለካህናቱ ለሳዶቅና ለአብያታር ልኮ እንዲህ አላቸው። ለይሁዳ ሽማግሌዎች እንዲህ ብላችሁ ተናገሩአቸው። የእስራኤል ሁሉ ነገር ወደ ንጉሡ ደርሶአልና ንጉሡን ወደ ቤቱ ከመመለስ ስለ ምን ዘገያችሁ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በላያችን ሆኖ እንዲገዛን የቀባነው አቤሴሎም ደግሞ በጦርነት ሞቷል፤ ታዲያ ስለ ንጉሡ የመመለስ ጉዳይ ለምንድን ነው ዝም የምትሉት?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ዳዊተ ቄሳቶ ጻዶቃዉነ አብያታራዉ ኪታ የዲደ፥ “ይሁዳ ጭማቱዋ ሀዋዳን ያግተ፤ ‘ዳዊተ ሀዋዳን ያጌ፤ “እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ሃሳይያዌ ካትያ ጋኬዳ። ካትያ አ ጎልያ ዛር አሀናዉ ህንተንቱ አያዉ ሀራቱዋፐ ጉየ አቲቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Daawite k'eesatoo S'aadook'awunne Abiyaataaraw kiitaa yeddiide, «Yihudaa c'imatuwaa hawaadan yaagite; ‹Daawite hawaadan yaagee; «Israa'eeliyaa Asay ubbay haasayiyaawe kaatiyaa gakkeedda. Kaatiyaa Aa golliyaa zaari ahanaw hinttenttu ayaw haratuwaappe guyye attiitee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawo Dawiti qeese Saadooqessinne Abiyaataares kiita yeddishe, «Yuhuda cimatas, ‹Kumeththa Isra7eelen haasayettiza yo7o ubbay kawozi dizason izas gakkida gishshas kawoza kawoteththa keeth zaaranaas intte waanidi wurseththa as gideetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎ ዳዊቲ ቄሴ ሳዶቄሲኔ ኣቢያታሬስ ኪታ ዬዲሼ፥ «ዩሁዳ ጪማታስ፥ ‹ኩሜ ኢስራኤሌን ሃሳዬቲዛ ዮኦ ኡባይ ካዎዚ ዲዛሶን ኢዛስ ጋኪዳ ጊሻስ ካዎዛ ካዎቴ ኬ ዛራናስ ኢንቴ ዋኒዲ ዉርሴ ኣስ ጊዴቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ዳዊቲ ካህነታ ሳዶቃነ አብያታራ ኪትድ፥ ይሁዳ ጭማታኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ “እስራኤለ አሳ ኡባይ ኦደትያ ኦዳይ ካዋ ጋክስ። ያትን፥ ካዋ እያ ጋ ዛር ኤሀናዉ ህንተ አይስ ጉየ አቴቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Dawiti kahineta Saadoqanne Abyataara kiittidi, Yihuda cimatako haysada yaagis; “Isra7eele asa ubbay odetiya oday kawa gakis. Yaatin, kawa iya gadho zaari ehanaw hinte ayis guye atteetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሥ ዳዊት ወደ ካህናቱ ወደ ሳዶቅና ወደ አብያታር እንዲህ ሲል መልእክት ላከ፤ “የእስራኤል ሽማግሌዎችን እንዲህ በሏቸው አለ፤ ‘በመላው እስራኤል የሚባለው ሁሉ ለንጉሡ ባለበት የደረሰው ስለሆነ፣ ንጉሡን ወደ ቤተ መንግሥቱ ለመመለስ እንዴት የመጨረሻ ሰዎች ትሆናላችሁ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ዳዊትም እስራኤላውያን እርስ በርሳቸው የተናገሩትን ሰማ፤ ስለዚህም ካህናቱን ሳዶቅንና አብያታርን በመላክ የይሁዳን መሪዎች እንዲህ ብለው እንዲጠይቁአቸው አዘዘ፤ “ንጉሡን ረድታችሁ ወደ ቤተ መንግሥቱ ለመመለስ ስለምን እናንተ የመጨረሻዎቹ ትሆናላችሁ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ዳዊት ድማ ነቶም ካህናት፥ ሳዶቅን ኣብያታርን፥ ከምዙይ ኢሉ ለኣኸሎም፤ “ንዓበይቲ ይሁዳ ኸምዙይ ኢልኩም ተዛረብዎም፦ ‘ዘረባ ዅሉ እስራኤል ናባይ በፂሑ ሰሚዐዮ እየ፤ ስለ ምንታይከ ንስኻትኩም ንኣይ ናብ ቤተ መንግስተይ ንምምላስ ድሕሪ ዅሉ እትኾኑ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንጉስ ዳዊት ከኣ ነቶም ካህናት፡ ጻዶቅን ኣብያታርን፡ ከምዚ ኢሉ ለኣኸሎም፡ ንዓበይቲ ይሁዳ ኸምዚ ኢልኩም ተዛረብዎም፡ ዘረባ ዂሉ እስራኤል ናብ ንጉስ ኣብ ቤቱ መጺኡ ኸሎስ፡ ስለምንታይከ ንስኻትኩም ንንጉስ ናብ ቤቱንምምላስ ዳሕሮት ኰንኩም |