2 Samuel 18:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዮኣብ ነቲ ዝነገሮ ሰብኣይ፡ እንሆ፡ ርኢኻዮ፡ ስለምንታይከ ኣብኡ ዘይወቕዕካዮ፧ ዓሰርተ ሲቃል ብሩርን ቀበቶን ምሃበኩም ነይረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዮአብም ለነገረው ሰው፥ “እነሆ፥ ካየኸው ለምን በምድር ላይ አልገደልኸውም? ዐሥር ብርና አንድ ድግ እሰጥህ ነበር” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዮአብም ለነገረው ሰው። እነሆ፥ ካየኸው ለምን ወደ ምድር አልመታኸውም? አስር ብርና አንድ ድግ እሰጥህ ነበር አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢዮአብም ይህን የነገረውን ሰው፥ “ምን አልህ! ካየኸው ታዲያ ለምንድን ነው ያኔውኑ መተህ ምድር ላይ ያልጣልኸው? ይህን አድርገህ ቢሆን ኖሮ፥ ዐሥር ብርና ዝናር እሸልምህ ነበር” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮኣበ ባረዉ ኦዴዳ ብታንያ፥ “ሄ? በኣድ ጋይ? አያዉ ቢታዉ ዱገ ሾጫበይኪ? ኔን ሾጬዳዋ ግድንቶ፥ ታን ነዉ ታሙ ጻጋራ ብራነ እት ሳቂያ እማናዋ ሽን” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyoo'aabe barew odeedda bitaniyaa, «Hee? Be'aaddi gay? Ayaw biittaw duge shoc'abeykkii? Neeni shoc'eeddawaa gidintto, taani new tammu s'agaraa biraanne itti sak'k'iyaa immanawaa shin» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aabey baas yootida addezas zaaridi, «Ay gadii? Histtiin ne be7ida mala ays heerakka wodhada biittan yeggabeekkii? Ne hessaththo ooththidaakko ta nees tammu saqile biranne ola qarata qabatto immanakkoshin» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣቤይ ባስ ዮቲዳ ኣዴዛስ ዛሪዲ፥ «ኣይ ጋዲ? ሂስቲን ኔ ቤኢዳ ማላ ኣይስ ሄራካ ዎዳ ቢታን ዬጋቤኪ? ኔ ሄሳ ኦዳኮ ታ ኔስ ታሙ ሳቂሌ ቢራኔ ኦላ ቃራታ ቃባቶ ኢማናኮሺን» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮኣብ ባዉ ኦድዳ አድያ፥ “ዬ፥ በአስ ጋይ? ያትን አይስ እያ ዎብኪ? ነ ሄሳ ኦዳባ ግድያኮ፥ ታኒ ነዉ ታሙ ብራ ሳንትመነ እስ ሳቀ እማናሽን” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aabi baw odida addiya, “Yee, be7as gay? Yaatin ayis iya wodhabikii? Ne hessa oothidaba gidiyako, taani new tammu bira santimenne issi saqe immanashin” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢዮአብም ይህን የነገረውን ሰው፣ “ምን አልህ! ካየኸው ታዲያ ለምንድን ነው ያኔውኑ መትተህ መሬት ላይ ያልጣልኸው? ይህን አድርገህ ቢሆን ኖሮ፣ ዐሥር ሰቅል ጥሬ ብርና የጀግና ሰው ቀበቶም እሸልምህ ነበር” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዮአብም “ታዲያ ካየኸው ለምን ወዲያውኑ አልገደልከውም? ይህን አድርገህ ቢሆን ኖሮ እኔ ራሴ ዐሥር ጥሬ ብርና አንድ ዙር ዝናር በሸለምኩህ ነበር” ሲል መለሰለት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮኣብ ከዓ ነቲ ዝነገሮ ሰብኣይ፥ “እንሆ ርኢኻዮ እንተለኻስ ስለ ምንታይ ደኣ ዘይቀተልካዮ? ዓሰርተ ቅርሺ ብሩርን ዕጥቒ ተዋግኣይን ምሃብኩኻ ነይረ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮኣብ ከኣ ነቲ ዝነገሮ ሰብኣይ፡ እንሆ፡፡ ርኢኻዮ ኸሎኻስ ስለምንታይ ደኣ ኣብኡ ምስ ምድሪ ዘየጣበቕካዮ∶: ዓሰርተ ሲቃል ብሩርን ሓደ ቕናትን ምሀብኩኻ ነይረ፡ በሎ። |