2 Samuel 17:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሑሳይ ድማ ንኣቤሴሎም በሎ፦ እቲ ኣሒቶፌል ዝሃቦ ምኽሪ ኣብዚ ግዜ እዚ ጽቡቕ ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኩሲም አቤ​ሴ​ሎ​ምን አለው፥ “አኪ​ጦ​ፌል በዚህ ጊዜ የመ​ከ​ራት ምክር መል​ካም አይ​ደ​ለ​ችም። ይች​ውም አን​ዲት ናት።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኩሱም ወደ አቤሴሎም በመጣ ጊዜ አቤሴሎም። አኪጦፌል ያለው ይህ ነው፤ ነገሩን እናደርገው ዘንድ ይገባልን? ባይሆን ግን አንተ ንገረን ብሎ ተናገረው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሑሻይም አቤሴሎምን እንዲህ አለው፤ “አኪጦፌል የሰጠው ምክር በዚህ ጊዜ መልካም አይደለም፤”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሁሻይ አበሰሎማ፥ “አክጾፌል ዞሬዳ ዞሪ ሀ ዎድያን ሎአ ግደና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hushaayi Abeselooma, «Akis'oofeeli zoreedda zorii ha wodiyaan lo"a gidenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Husheykka Abeseloome, «Akxofeeley nees immida zorey hanni wode nena kessi ekkenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሁሼይካ ኣቤሴሎሜ፥ «ኣክጾፌሌይ ኔስ ኢሚዳ ዞሬይ ሃኒ ዎዴ ኔና ኬሲ ኤኬና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኩስ፥ “አክፆፈል ዞርዳ ዞረይ ሀ ዎድያን ሎኦ ግደና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kuusi, “Akxoofeli zorida zorey ha wodiyan lo77o gidenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኩሲም አቤሴሎምን እንዲህ አለው፤ “አኪጦፌል የሰጠው ምክር በዚህ ጊዜ የሚያዋጣ አይደለም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሑሻይም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “በአሁኑ ሰዓት አኪጦፌል የሰጣችሁ ምክር ጥሩ አይደለም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሲ ኸዓ ንኣቤሴሎም “ኣኪጦፌል በዝ ጊዜ እዙይ ዝመኸሮ ምኽሪ ፅቡቕ ኣይኮነን” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሑሻይ ከኣ ንኣቤሰሎም፡ ኣሒቶፌል በዚ ጊዜ እዚ ዝመኸሮ ምኽሪ ጽቡቕ ኣይኰነን፡ በሎ።