2 Samuel 17:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሑሻይ ንጻዶቅን ንካህናት ኣብያታርን በሎም፦ ኣሒቶፌል ንኣቤሴሎምን ንዓበይቲ እስራኤልን ከምዚ ኢሉ መኸሮም። ከምኡ ድማ እምበኣር ምኽሪ ሂበ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አርካዊው ኩሲም ለካህናቱ ለሳዶቅና ለአብያታር፥ “አኪጦፌል ለአቤሴሎምና ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህና እንዲህ መክሮአል፤ እኔ ግን እንዲህና እንዲያ መክሬአለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አቤሴሎምና የእስራኤልም ሰዎች ሁሉ። የአርካዊው የኩሲ ምክር ከአኪጦፌል ምክር ይሻላል አሉ። እግዚአብሔርም በአቤሴሎም ላይ ክፉ ያመጣ ዘንድ እግዚአብሔር መልካሚቱን የአኪጦፌልን ምክር እንዲበትን አዘዘ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሑሻይ ካህናቱን ሳዶቅንና አብያታርን እንዲህ አላቸው፥ “አኪጦፌል አቤሴሎምንና የእስራኤልን ሽማግሌዎች እንዲህ እንዲህ አድርጉ ሲል መክሮአቸው ነበር፤ እኔ ግን እንዲህ እንዲህ አድርጉ ብዬ መክሬአቸዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ሁሻይ ቄሳቱ ዋ ጻዶቃነ አብያታራ፥ “አክጾፌል አበሰሎማነ እስራኤልያ ጭማቱዋ ሀዋ ሀዋ ጊደ ዞሬዳ፤ ታንካ ኡንቱንታ ሀዋ ሀዋ ጋደ ዞራድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Hushaayi k'eesetuwaa S'aadook'anne Abiyaataara, «Akis'oofeeli Abeseloomanne Israa'eeliyaa c'imatuwaa hawaa hawaa giide zoreedda; taanikka unttuntta hawaa hawaa gaade zoraad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hushey qeese Saadooqenne Abiyaataare, «Akxofeeley Abeseloomeynne Isra7eele cimati ay ay ooththanaas bessizaakko istta zorides; tani gidikko hayssa hayssa ooththite ga zoradis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሁሼይ ቄሴ ሳዶቄኔ ኣቢያታሬ፥ «ኣክጾፌሌይ ኣቤሴሎሜይኔ ኢስራኤሌ ጪማቲ ኣይ ኣይ ኦናስ ቤሲዛኮ ኢስታ ዞሪዴስ፤ ታኒ ጊዲኮ ሃይሳ ሃይሳ ኦቴ ጋ ዞራዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኩስ ካህነታ ሳዶቃነ አብያታራ፥ “አክፆፈል አበሰሎመነ እስራኤለ ጭማታ ሀይሳ ሀይሳ ግድ ዞርስ፤ ታንካ ኤንታ ሀይሳ ሀይሳ ጋዳ ዞራስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kuussi kahineta Saadoqanne Abyataara, “Akxoofeli Abeseloomenne Isra7eele cimata haysa haysa gidi zoris; taanika enta haysa haysa gada zoras. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኩሲም ካህናቱን ሳዶቅንና አብያታርን እንዲህ አላቸው፤ “አኪጦፌል አቤሴሎምንና የእስራኤልን ሽማግሌዎች ምን ምን ማድረግ እንዳለባቸው መክሯቸው ነበር፤ እኔ ግን እንዲህ እንዲህ አድርጉ ብዬ መክሬአቸዋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እርሱና አኪጦፌል ለአቤሴሎምና ለእስራኤላውያን መሪዎች የሰጡትን ምክር ሑሻይ ለካህናቱ ለሳዶቅና ለአብያታር ነገራቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ኵሲ ነቶም ካህናት፥ ንሳዶቅን ንኣብያታርን፥ “ኣኪጦፌል ንኣቤሴሎምን ነቶም ዓበይቲ እስራኤልን ከምዙይ ኢሉ መኸሮም፤ ኣነውን ከምዙይ ኢለ መኸርኩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ሑሻይ ነቶም ካህናት፡ ንጻዶቅን ንኣብያታርን፡ ኣሒቶፌል ንኣቤሰሎምን ነቶም ዓበይቲ እስራኤልን ከምዝን ከምን ኢሉ መኸሮም፡ ኣነ ኸኣ ከምዝን ከምዝን ኢለ መኸርኩ። |