2 Samuel 17:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ብዘሎ እስራኤል ካብ ዳን ክሳዕ ብኤርሸባ፡ ከምቲ ኣብ ጥቓ ባሕሪ ዘሎ ሑጻ ብብዝሒ ናባኻትኩም ኪእከብ እመክር። ከምኡ’ውን ባዕልኻ ናብ ውግእ ከም እትኣቱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔ እን​ዲህ እመ​ክ​ር​ሃ​ለሁ፤ ከዳን እስከ ቤር​ሳ​ቤህ ያሉ እስ​ራ​ኤል ሁሉ ብዛ​ታ​ቸው እንደ ባሕር አሸዋ ሆኖ ወደ አንተ ይሰ​ብ​ሰቡ፤ አን​ተም በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ትሄ​ዳ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስራኤልም ሁሉ አባትህ ኃያል እንደ ሆነ፥ ከእርሱም ጋር ያሉት ሰዎች ጽኑዓን እንደ ሆኑ ያውቃልና ጽኑዕ ልቡም እንደ አንበሳ ልብ የሆነው ፈጽሞ ይቀልጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔ የምመክርህ፥ ቁጥሩ እንደ ባሕር ዳር አሸዋ የበዛው፥ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ያለው እስራኤል ሁሉ ወዳንተ ይሰብሰብና አንተው ራስህ ወደ ጦርነቱ ምራው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሽን ታን ኔና ዞርያዌ ሀዋ፤ እስራኤልያ ዛዋን ዳናፐ ቢደ በርሳበሀ ጋካናዉ ደእያ እስራኤልያ ኡባ፥ አባ ዶናን ደእያ ሻፍያ ኬሻ ኔኮ ሺሻ፤ ያታደ ኔን ነ ሁጲያዉ ኡንቱንታ ኦላዉ ካለ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Shin taani neena zoriyaawe hawaa; Israa'eeliyaa zawaan Daanappe biide Berssaabeha gakkanaw de'iyaa Israa'eeliyaa ubbaa, abbaa doonaan de'iyaa shafiyaa keeshshaa neekko shiishsha; yaataade neeni ne huup'iyaw unttuntta olaw kaaletsa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hessa gishshas ta nena zoriza zorey hayssa; izas qooday abba shaamintta mala darida Daaneppe biidi Bersaabehe gakkanaas diza Isra7eele asay ubbay neekko shiiqikko neni ne hu7era olaa kaaleththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄሳ ጊሻስ ታ ኔና ዞሪዛ ዞሬይ ሃይሳ፤ ኢዛስ ቆዳይ ኣባ ሻሚንታ ማላ ዳሪዳ ዳኔፔ ቢዲ ቤርሳቤሄ ጋካናስ ዲዛ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ኔኮ ሺቂኮ ኔኒ ኔ ሁኤራ ኦላ ካሌ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሽን ታኒ ነና ዞረይ ሀይሳ፤ አባ ጋፃን ደእያ ሻፈ መላ ዳርዳ፥ ዳነፐ በርሳበ ጋካናዉ ደእያ እስራኤለ ኡባ ኔኮ ሺሻ፤ ያታዳ ኔኒ ኤንታ ኦላስ ካለ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Shin taani nena zorey haysa; abba gaxan de7iya shafe mela darida, Daanepe Barsaabe gakanaw de7iya Isra7eele ubbaa neeko shiisha; yaatada neeni enta olas kaaletha.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እንግዲህ እኔ የምመክርህ ይህ ነው፤ ቍጥሩ እንደ ባሕር ዳር አሸዋ የበዛው፣ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ያለው እስራኤል ሁሉ ወደ አንተ ይሰብሰብና አንተው ራስህ ወደ ጦርነቱ ምራው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ እኔ የምመክርህ፥ ከአገሪቱ አራት ማእዘኖች ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ያሉትንና ብዛታቸው እንደ ባሕር ዳር አሸዋ የሆነው እስራኤላውያን ሁሉ በአንድነት ሰብስበህ አንተው ራስህ አዛዥ በመሆን ወደ ጦርነቱ እንድትመራቸው ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ “ከም ሑፃ ባሕሪ ዝበዝሕ፥ ኵሉ እስራኤል ካብ ዳን ክሳዕ ቤርሳቤሕ ናባኻ ክኸትት፥ ባዕልኻውን መሪሕኻዮም ናብቲ ውግእ ክትከይድ እመክር ኣለኹ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ኸም ሑጻ ባሕሪ ምእንቲ ኺበዝሕ፡ ብዘሎ እስራኤል ካብ ዳን ክሳዕ ብኤርሸባዕ ናባኻ ኪኸትት፡ ባዕልኻውን ናብቲ ውግእ ክትከይድ፡ እመክር አሎኹ።