2 Samuel 16:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ኣሒቶፌል በተን መዓልትታት እቲኣ ዝሃቦ ምኽሪ ድማ፡ ሓደ ሰብ ንቓል ኣምላኽ ከም ዚማኸር እዩ ነይሩ። ኩሉ ምኽሪ ኣሒቶፌል ምስ ዳዊትን ምስ ኣቤሴሎምን ከምኡ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ነ​ዚያ በመ​ጀ​መ​ሪያ ወራት የመ​ከ​ራት የአ​ኪ​ጦ​ፌል ምክር የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል እንደ መጠ​የቅ ነበ​ረች፤ የአ​ኪ​ጦ​ፌ​ልም ምክር ሁሉ ከዳ​ዊ​ትና ከአ​ቤ​ሴ​ሎም ጋር እን​ዲሁ ነበ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ወራት የመከራት የአኪጦፌል ምክር የእግዚአብሔርን ቃል እንደ መጠየቅ ነበረች፤ የአኪጦፌልም ምክር ሁሉ ከዳዊትና ከአቤሴሎም ጋር እንዲህ ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ጊዜ አኪጦፌል የሚሰጠው ምክር ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ መጠየቅ ይቆጠር ነበር፤ በዳዊትም ሆነ በአቤሴሎም የአኪጦፌል ምክር ይከበር ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላሳቱዋን አክጾፌል አ ዞሬዳ ዞርያ እት አሳይ ጾሳ ኦቺደ አክያ ዞርያ ማላ። ዳዊተነ አበሰሎምነ ላአቱካ አክጾፌላ ዞርያ ኡባ አኬዳዌ ሀዋዳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gallassatuwaan Akis'oofeeli Aa zoreedda zoriyaa itti Asay S'oossaa oochchiide akkiyaa zoriyaa mala. Daawitenne Abeseloominne laa"attuukka Akis'oofeela zoriyaa ubbaa akkeeddawe hawaadaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Akxofeeley immiza zorey ubbay Xoossa qaalay zorizayssa misati qoodettees; Dawitinne Abeseloomey Akxofeele zore hessaththo histti ekkeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኣክጾፌሌይ ኢሚዛ ዞሬይ ኡባይ ጾሳ ቃላይ ዞሪዛይሳ ሚሳቲ ቆዴቴስ፤ ዳዊቲኔ ኣቤሴሎሜይ ኣክጾፌሌ ዞሬ ሄሳ ሂስቲ ኤኬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ አክፆፈል ዞርያ ዞረይ እስ አስ ጎዳ ኦይችድ ኤክያ ዞረ መላ። ዳዊቲነ አበሰሎመይ አክፆፈላ ዞርያ ሄሳዳ ኦድ ኤክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Akxoofeli zoriya zorey issi asi Godaa oychidi ekiya zore mela. Dawitinne Abeseloomey Akxoofela zoriya hessada oothidi ekidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያም ጊዜ አኪጦፌል የሚሰጠው ምክር ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ መጠየቅ ይቈጠር ነበር፤ ዳዊትም ሆነ አቤሴሎም የአኪጦፌልን ምክር የሚቀበሉት በዚህ ሁኔታ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ አኪጦፌል የሚሰጠው ማንኛውም ምክር ልክ እንደ እግዚአብሔር ቃል ተቀባይነት አግኝቶ ነበር፤ ቀድሞ ዳዊት አሁን ደግሞ አቤሴሎም የእርሱን ምክር ይከተሉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በቲ ጊዜ እቱይ ኣኪጦፌል ዝመኽሮ ምኽሪ ኸም ቃል እግዚኣብሄር ገይሮም ይቕበልዎ ነበሩ። ምስ ዳዊትን ምስ ኣቤሴሎምን ከዓ ኸምዙይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 በቲ ጊዜ እቲ ኣሒቶፌል ዚመኽሮ ዝነበረ ምኽሪ፡ ንቓል ኣምላኽ ከም ምጥያቕ ነበረ፡ ኲሉ ምኽሪ ኣሒቶፌል ዘበለ ምስ ዳዊት ኰነ ምስ ኣቤሰሎም ከምኡ ነበረ።