2 Samuel 16:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሑሻይ ድማ ንኣቤሴሎም፡ ኣይፋልን! ነቶም እግዚኣብሄር ዝሓረዮምን ነዚ ህዝብን ብዘሎ ሰብ እስራኤልን ግና ናቱ ክኸውን እየ ምስኡ ድማ ክጸንሕ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኩሲም አቤ​ሴ​ሎ​ምን፥ “እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ ይህም ሕዝብ፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሰዎች ሁሉ ለመ​ረ​ጡት ለእ​ርሱ እሆ​ና​ለሁ፤ ከእ​ር​ሱም ጋር እኖ​ራ​ለሁ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኩሲም አቤሴሎምን። እንዲህ አይደለም፤ ከእግዚአብሔር ከዚህም ሕዝብ ከእስራኤልም ሰዎች ሁሉ ለተመረጠው ለእርሱ እሆናለሁ ከእርሱም ጋር እቀመጣለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሑሻይም፥ አቤሴሎምን እንዲህ አለው፤ “እንዲህስ አይሆንም! እኔ በጌታ፥ በዚህ ሕዝብና በእስራኤል ሰዎች ሁሉ ለተመረጠው ለእርሱ እሆናለሁ፤ አብሬውም እኖራለሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሁሻይ አበሰሎማ፥ “ቱይት! መና ጎዳይነ ሀ አሳይ ቃይ እስራኤልያ አሳይ ኡባይነ ዶሬዳዎ ታን አቃና፤ ታን አናና አታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hushaayi Abeselooma, «tuytti! Med'inaa Godaynne ha Asay k'ay Israa'eeliyaa Asay ubbaynne dooreeddawoo taani ak'ana; taani aanana attana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hushey Abeseloomes zaaridi, «Hessa ta wostta ooththanee? Tani GODAAN, ha derezaninne Isra7eele asaa ubbaan doorettidaade bagga gidana; izaadera issife daana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሁሼይ ኣቤሴሎሜስ ዛሪዲ፥ «ሄሳ ታ ዎስታ ኦኔ? ታኒ ጎዳን፥ ሃ ዴሬዛኒኔ ኢስራኤሌ ኣሳ ኡባን ዶሬቲዳዴ ባጋ ጊዳና፤ ኢዛዴራ ኢሲፌ ዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኩስ፥ “አካይ! ጎዳይ፥ ሀ አሳይነ እስራኤለ አሳይ ዶርዳይሳስ ታኒ አቃና፤ ታኒ እያራ አታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kuussi, “Akay! Goday, ha asaynne Isra7eele asay dooridaysas taani aqana; taani iyara attana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኩሲም፣ አቤሴሎምን እንዲህ አለው፤ “ይህንስ አላዳርገውም! እኔ በእግዚአብሔር ፣ በዚህ ሕዝብና በእስራኤል ሰዎች ሁሉ ለተመረጠው ለእርሱ እሆናለሁ፤ አብሬውም እኖራለሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሑሻይም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “እንዴት እኔ ይህንን አደርጋለሁ? እኔ ምንጊዜም በዚህ ሕዝብና በመላው እስራኤል እንዲሁም በእግዚአብሔር የተመረጠው ሰው ወገን ነኝ፤ አሁንም ከአንተ ጋር እኖራለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሲ ድማ ንኣቤሴሎም “ኣይፋለይን፤ ኣነስ ናይቲ እግዚኣብሄርን እዝ ህዝቢ እዙይን ኵሎም ሰብ እስራኤልን ዝሓረይዎ እየ፤ ምስኡ ኸዓ እነብር።
Amharic Tigrinya 2011 ሑሻይ ድማ ንኣቤሰሎም፡ ኣይፋለይን፡ ኣነስ ናይቲ እግዚኣብሄርን እዚ ህዝቢ እዝን ኲሎም ሰብ እስራኤልን ዝሐረይዎ እተ፡ ምስኡ ኸኣ እነብር።