2 Samuel 15:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንጉስ ንኢታይ እቲ ጊታ፡ ስለምንታይ ምሳና ትኸይድ፧ ጓናን ስደትን እውን ስለ ዝኾንካ ናብ ቦታኻ ተመለስ እሞ ምስ ንጉስ ጽናሕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉ​ሡም ጌታ​ዊ​ውን ኤቲን፥ “ከእኛ ጋር ለምን መጣህ? አንተ ከስ​ፍ​ራህ የመ​ጣህ ስደ​ተ​ኛና እን​ግዳ ነህና ተመ​ለስ፤ ከን​ጉ​ሡም ጋር ተቀ​መጥ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡም የጌት ሰው ኢታይን። ከእኛ ጋር ለምን መጣህ? አንተ ከስፍራህ የመጣህ እንግዳና ስደተኛ ነህና ተመለስ፥ ከንጉሡም ጋር ተቀመጥ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡም የጌታዊውን ሰው ኢታይን እንዲህ አለው፤ “አንተም ከእኛ ጋር አብረህ የመጣኸው ለምንድን ነው? ተመለስና ከንጉሥ አቤሴሎም ጋር ተቀመጥ፤ አንተ እኮ ከስፍራህ በግዞት የመጣህ መጻተኛ ነህ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ጋትያ እታያ፥ “ኔን ኑናና አያዉ ያይ? ጉየ ስማደ፥ ካትያ አበሰሎማና ደአሻ። ኔን አሳ ቢታ አሳ፤ ኔን በተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Gaatiyaa Ittaaya, «Neeni nuunanna ayaw yay? Guyye simmaade, kaatiyaa Abeseloomana de'ashsha. Neeni asaa biittaa asaa; neeni bete.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawozi Geete dere as Ittayey, «Ne nunara ays yadii? Simmada kawo Abeseloomera issife utta; neni ne hu7es ne biittafe di7etta yida imaththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎዚ ጌቴ ዴሬ ኣስ ኢታዬይ፥ «ኔ ኑናራ ኣይስ ያዲ? ሲማዳ ካዎ ኣቤሴሎሜራ ኢሲፌ ኡታ፤ ኔኒ ኔ ሁኤስ ኔ ቢታፌ ዲኤታ ዪዳ ኢማ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ጋተ አድያ እታያኮ፥ “ኔኒ ኑራ አይስ ያይ? ጉየ ስማዳ፥ ካዋ አበሰሎመራ ደኣሻ። ኔኒ አሳ ቢታ አስ፤ ነ ድኤታዳ ይዳ አስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Gaate addiya Itayako, “Neeni nuura ayis yay? Guye simmada, kawa Abeseloomera de7aasha. Neeni asa biitta asi; ne di7etada yida asi.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሡም ጌታዊውን ኢታይን እንዲህ አለው፤ “ከእኛ ጋር የመጣኸው ለምንድን ነው? ተመለስና ከንጉሡ ከአቤሴሎም ጋር ተቀመጥ፤ አንተ ለራስህ ከአገርህ ተወስደህ የመጣህ እንግዳ ነህ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡም ኢታይ ተብሎ የሚጠራውን የጌት ሰው እንዲህ አለው፤ “ከእኛ ጋር ለምን ትሄዳለህ? ተመልሰህ ከአዲሱ ንጉሥ ጋር ቈይ፤ አንተ ከአገርህ ወጥተህ በመጻተኛነት እዚህ የምትኖር የውጪ አገር ሰው ነህ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እቲ ንጉስ ንጌታዊ ኢታይ “ንስኻኸ ስለ ምንታይ ምሳና ትኸይድ ኣለኻ? ተመለስ፤ ምስ ንጉስ ኣቤሴሎም ድማ ተቐመጥ፤ ንስኻስ ተሰዲድካ ዝመፃእኻ ጓና ኢኻ እሞ፥ ናብ ቦታኻ ተመለስ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ንጉስ ንኢታይ፡ እቲ ጋታዊ፡ ንስኻኸ ስለምንታይ ምሳና ትኸይድ ኣሎኻ∶: ተመለስ፡ ምስ ንጉስ ድማ ተቐመጥ፡ ንስኻስ እተማረኽካ ወሰንተኛ ኢኻ እሞ፡ ናብ ቦታኻ ተመለስ።