2 Samuel 15:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ድማ ብዘላ ቤቱ ደድሕሪኡ ወጸ። ንጉስ ድማ ነታ ቤት ክሕልዋ ዓሰርተ ኣንስቲ ገደፈን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡና ከእርሱም በኋላ ቤተ ሰቡ ሁሉ በእግራቸው ወጡ፤ ንጉሡም ቁባቶቹ የነበሩ ዐሥሩን ሴቶች ቤቱን ይጠብቁ ዘንድ ተወ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ከእርሱም በኋላ ቤተ ሰቡ ሁሉ ወጡ፤ ንጉሡም አሥሩን ሴቶች ቁባቶቹን ቤቱን ይጠብቁ ዘንድ ተወ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ቤተ መንግሥቱን እንዲጠብቁ ካስቀራቸው ዐሥር ዕቁባቶች በቀር፥ ንጉሡም እርሱንም ተከትለው መላው ቤተሰቡ ሸሹ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ከሲደ ቤዳ፤ አ ሶ አሳይ ኡባይ አናና እትፐ ቤዳ፤ ሽን ባረ ጎልያ ናጋናዳን ታሙ ባኮቱዋ አሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii kesiide beedda; Aa soo Asay ubbay aanana ittippe beedda; shin bare golliyaa naaganaadan tammu baakkotuwaa ashsheeda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawozi baso asaa kumeththaara kezi bides; kawoteththa keeththaa naagana mala 10 laggeththota woththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎዚ ባሶ ኣሳ ኩሜራ ኬዚ ቢዴስ፤ ካዎቴ ኬ ናጋና ማላ 10 ላጌታ ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ከይድ ቶሆራ ብስ፤ እያ ሶ አሳይነ እያ ሞርናት ኡባይ እያራ ብስ፤ ሽን ባ ጋዋ ናጋና መላ ታሙ ላገታ ሶን አሽስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy keydi tohora bis; iya soo asaynne iya moorinnati ubbay iyara bis; shin ba gadhuwa naagana mela tammu laggethota son ashshis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡ ከመላው ቤተ ሰቡ ጋር ወጣ፤ ቤተ መንግሥቱንም እንዲጠብቁ ዐሥር ቁባቶች አስቀረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ንጉሡ ቤተ መንግሥቱን ይጠብቁለት ዘንድ ካስቀራቸው ዐሥር ቊባቶች በቀር ቤተሰቡንና መኳንንቱን ሁሉ በማስከተል ሸሽቶ ሄደ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ድማ ኻብ ኢየሩሳሌም ወፀ፤ እንትርፊ እተን ቤተ መንግስቲ ኽሕልዋ ዝሓደገን ዓሰርተ ኣንስቲ ወሰኑ፤ ኵሉ ቤተሰቡ ደድሕሪኡ ሰዓቦ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንጉስ ድማ ወጸ፡ ብዘሎ ቤተ ሰቡውን ደድሕሪኡ ሰዐቦ። ግናኸ፡ ንጉስ ዓሰርተ ሰበይቲ ኣንስቲ ወሰኑ፡ ቤት ኪሕልዋ ሐደገን። |