2 Samuel 14:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰበይቲ ተቆዓ ድማ ንንጉስ ምስ ተዛረበት፡ ብገጻ ናብ መሬት ተደፊኣ ሰገደት እሞ፡ ኦ ንጉስ ሓግዝ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ሁም የቴ​ቁ​ሔ​ዪቱ ሴት ወደ ንጉሥ ገብታ በግ​ን​ባ​ርዋ በም​ድር ላይ ወደ​ቀች፤ ሰግ​ዳም “ንጉሥ ሆይ፥ አድ​ነኝ፤ አድ​ነኝ” አለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲሁም የቴቁሔይቱ ሴት ወደ ንጉሥ ገብታ በግምባርዋ በምድር ላይ ወደቀች፥ እጅ ነሥታም። ንጉሥ ሆይ፥ አድነኝ አለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የተቆዓዪቱም ሴት ወደ ንጉሡ ገብታ፥ በንጉሡ ፊት በግምባሯ በምድር ላይ ተደፍታ እጅ በመንሣት፥ “ንጉሥ ሆይ! እርዳኝ” አለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታቆአ ካታማ ምሽራታ ካትያኮ ቤዳ ዎደ፥ ቢታን ግሳ ጉፋናደ፥ “ካትያዉ፥ ታና ማዳርኪ!” ያጋዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Tak'o"a katamaa mishiratta kaatiyaakko beedda wode, biittan gisa guufannaade, «Kaatiyaw, taana maaddaarikkii!» yaagaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tequhe dere maccassaya kawozaakko geladus; sinththa guth gufannada bonchcho saroka immidaappe guye, «Kawonttoo tana maaddite!» gadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቴቁሄ ዴሬ ማጫሳያ ካዎዛኮ ጌላዱስ፤ ሲን ጉ ጉፋናዳ ቦንቾ ሳሮካ ኢሚዳፔ ጉዬ፥ «ካዎንቶ ታና ማዲቴ!» ጋዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ተቁሄ ማጫስያ ካዋኮ ባዳ ቢታን ጉፋናዳ፥ “ካዋዉ፥ ታና ማዳርክ!” ያጋሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tequhe maccasiya kawako bada biittan gufannada, “Kawaw, tana maaddarki!” yaagasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቴቁሔዪቱም ሴት ወደ ንጉሡ ገብታ፣ በንጉሡ ፊት ወደ መሬት በግምባሯ ተደፍታ እጅ በመንሣት አክብሮቷን ከገለጠች በኋላ፣ “ንጉሥ ሆይ! እርዳኝ” አለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሴቲቱም ወደ ንጉሡ ቀርባ ወደ መሬት ለጥ ብላ እጅ ነሣችና “ንጉሥ ሆይ! እባክህ እርዳኝ!” አለችው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ቴቁሓዊት ሰበይቲ ድማ ናብ ንጉስ ኣትያ፥ ብገፃ ናብ ምድሪ ተደፊኣ ሰገደትሉ። “ኦ ንጉስ! ርድአኒ” ድማ በለቶ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ተቆዓዊት ሰበይቲ ድማ ንንጉስ ተዛረበቶ፡ ብገዛ ናብ ምድሪ ተደፊኣ ኸኣ ፍግም በለት ዎ ንጉስ፡ ርድኣኒ፡ ድማ በለቶ።