2 Samuel 14:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ኣቤሴሎም ድማ ታማር እትበሃል ሰለስተ ኣወዳትን ሓንቲ ጓልን ተወልደሉ። ጽቡቕ ደረጃ ዝነበራ ሰበይቲ እያ ነይራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለአቤሴሎምም ሦስት ወንዶች ልጆችና አንዲት ሴት ልጅ ተወለዱለት። የሴቲቱ ልጅም ስም ትዕማር ይባላል። ያችውም ሴት መልከ መልካም ነበረች፤ እርሷም የሰሎሞን ልጅ የሮብአም ሚስት ሆና አቢያን ወለደችለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለአቤሴሎምም ሦስት ወንዶች ልጆችና አንዲት ሴት ልጅ ተወለዱለት፤ የሴቲቱም ልጅ ስም ትዕማር ነበረ፥ እርስዋም የተዋበች ሴት ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አቤሴሎም ሦስት ወንዶች ልጆችና ትዕማር የተባለች አንዲት ሴት ልጅ ተወለዱለት፤ ሴት ልጁም በጣም ውብ ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አበሰሎማዉ ሄዙ አቱማ ናናይነ እት ማጫ ናታ የለቴድኖ፤ ማጫ ናት ሱንይ ታማሮ፤ ሄ ናታ ማላ ሎኦ ማጫ አሳ ግዳዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abeseloomaw heezzu attuma naanaynne itti mac'c'a naatta yeletteeddino; mac'c'a naatti suntsay Taamaaro; he naatta malaa lo"o mac'c'a asaa gidaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Abeseloomes Ti7imaaro geetettiza issi macca naynne heedzdzu attuma nayti yelettida. Macca naya keeha mala lo7o. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቤሴሎሜስ ቲኢማሮ ጌቴቲዛ ኢሲ ማጫ ናይኔ ሄ ኣቱማ ናይቲ ዬሌቲዳ። ማጫ ናያ ኬሃ ማላ ሎኦ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አበሰሎመስ ሄ አደ ናእነ እስ ማጫ ናእ የለትዶሶና፤ ማጫ ናኤ ሱንይ ትማሮ፤ እያ ማላ ሎኦ ናአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abeseloomes heedzu adde na7inne issi macca na7i yeletidosona; macca na7e sunthay Timaaro; iya mala lo77o na7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አቤሴሎም ሦስት ወንዶች ልጆችና ትዕማር የተባለች አንዲት ሴት ልጅ ተወለዱለት፤ ሴት ልጁም በጣም ውብ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አቤሴሎም ሦስት ወንዶች ልጆችና አንዲት ሴት ልጅ ነበሩት፤ የሴት ልጁም ስም ትዕማር ሲሆን እርስዋም እጅግ ውብ ነበረች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኣቤሴሎም ሰለስተ ኣወዳትን ትእማር ዝስማ ሓንቲ ጓልን ተወለዱሉ። ትእማር ትርኢታ የመና ፅብቕቲ ሰበይቲ ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንኣቤሰሎም ድማ ሰለስተ ወድን ታማር ዝስማ ሓንቲ ጓልን ተወልዱሉ፡ ንሳ ትርኢታ ውቅብቲ ሰበይቲ ነበረት። |