2 Samuel 14:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ርእሱ ምስ መርመረ፡ ኣብ መወዳእታ ዓመት እዩ ዚምርምሮ ነይሩ እሞ። እቲ ጸጕሪ ኣብ ልዕሊኡ ስለ ዝኸበደ፡ ስለዚ ለክዖ--ንጸጕሪ ርእሱ ከም ክብደት ንጉስ ብኽልተ ሚእቲ ሲቃል መዘኖ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ቀድሞ በመጀመሪያ ዘመን ጠጕሩ ይከብደው ነበርና በዓመት አንድ ጊዜ ይቈረጠው ነበር፤ ሲቈረጥም የራሱ ጠጕር በንጉሥ ሚዛን ሁለት መቶ ሰቅል ያህል ይመዝን ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጠጕሩም ይከብደው ነበርና በዓመት አንድ ጊዜ ይቈርጠው ነበር፤ ሲቈረጥም የራሱ ጠጕር በንጉሥ ሚዛን ሁለት መቶ ሰቅል ያህል ይመዘን ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የራስ ጠጉሩ ሲከብደው በዓመት አንድ ጊዜ ይቆርጠው ነበር፤ የተቆረጠውን በሚመዝነው ጊዜ ክብደቱ በቤተ መንግሥት ሚዛን ሁለት መቶ ሰቅል ይሆን ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ባረና ዴጽያ ዎደ ባረ ሁጲያ ብናና ቃንጽሴ፤ ባረ ሁጲያ ብናና ቃንጽስያ ዎደ ኡባን ሚዛንያን ዎደ ማዛኔ፤ ካትያ ሚዛና ልክያን ላኡ ክሎነ ሄዙ ጼቱ ግራምያ ዴጼ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I barena dees'iyaa wode bare huup'iyaa binnaanaa k'ans's'issee; bare huup'iyaa binnaanaa k'ans's'issiyaa wode ubbaan miizaaniyaan wotsiide mazzanee; kaatiyaa miizaanaa likkiyaan laa"u kilonne heezzu s'eetu giraamiyaa dees'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hu7e iskey iza deexxishin layththan issito cakisees; cakettida binanazi kawo keeththa meezaanen woththishin 200 saqile deexxees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሁኤ ኢስኬይ ኢዛ ዴጺሺን ላይን ኢሲቶ ጫኪሴስ፤ ጫኬቲዳ ቢናናዚ ካዎ ኬ ሜዛኔን ዎሺን 200 ሳቂሌ ዴጼስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ባና ዴፅያ ዎደ ባ ሁጵያ ቃንፅሴስ። ባ ሁጵያ ቃንፅስያ ዎደ ኡባን ምዛነን ማዛኔስ፤ እያ ብናናይ ካዎ ምዛነ ልከን ናምኡ ክሎ ግራመፐ አስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I bana deexiya wode ba huuphiya qanxisees. Ba huuphiya qanxisiya wode ubban mizaanen mazzanees; iya binaanay kawo mizaane liken nam7u kilo giraamepe aadhees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የራስ ጠጕሩ ሲከብደው በዓመት አንድ ጊዜ ይቈርጠው ነበር፤ የተቈረጠውን በሚመዝነው ጊዜ ክብደቱ በቤተ መንግሥቱ ሚዛን ሁለት መቶ ሰቅል ይሆን ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የራሱ ጠጒር እጅግ ብዙ ነበር፤ ስለሚረዝምበትና ስለሚከብደው በዓመት አንድ ጊዜ ይቈርጠው ነበር፤ የጠጒሩም ክብደት በቤተ መንግሥት ሚዛን ሲለካ ከሁለት ኪሎ በላይ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፀጕሪ ርእሱ ይኸብዶ ስለ ዝነበረ በብዓመቱ ይቘርፆ ነበረ። ምስ ቘረፆ ድማ ብሚዛን ንጉስ ክልተ ኺሎ ግራም ይምዘን ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ጸጒሪ ርእሱ ድማ ይኸብዶ ነበረ እሞ፡ ቈረጾ። ኣብ ዐዓመት ከኣ እዩ ዚቘርጾ ዝነበረ፡ ምስ ቈረጾ ድማ ነቲ ጸጒሪ ርእሱ መዘኖ፡ ብሚዛን ንጉስ ከኣ ክልተ ሚእቲ ሲቃል ኰነ። |