2 Samuel 14:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እታ ሰበይቲ፡ ስለምንታይ ደኣ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኣምላኽ ከምዚ ዝበለ ሓሲብኩም፧ ከመይሲ፡ ንጉስ ነታ ዝተሰጐገት ናብ ገዝኣ ከም ዘይመልሳ፡ ነዚ ጉዳይ እዚ ከም ጌጋ ይዛረቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሴቲቱም አለች፥ “በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ እንዲህ ያለ ነገር ስለምን አሰብህ? ወይስ ንጉሥ ያሳደደውን ስላላስመለሰ እንደ በደል ከንጉሥ አፍ ይህ ቃል ወጥቶአልን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሴቲቱም አለች። በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ እንዲህ ያለ ነገር ስለ ምን አሰብህ? ንጉሡ ይህን ነገር ተናግሮአልና ያሳደደውን ስላላስመለሰ በደለኛ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሴቲቱም እንዲህ አለችው፥ “አንተስ እንዲህ ያለውን ነገር በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ ያሰብኸው ለምንድን ነው? ከአገር የተሰደደውን ልጁን ንጉሡ ባለመመለሱ፥ ይህን ሲናገር በራሱ ላይ መፍረዱ አይደለምን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ምሽራታ ካትያ፥ “ያትና፥ ኔን ጾሳ አሳ ቦላ ሀዋ ማላ አያዉ ኦዲ? ካቲ የደርሰዳ ባረ ናኣ ጉየ ዛርቤና ድራዉ፥ ባረ ሃሳዬዳ ቃላዉ ካቲ ባይዛንቻ ግደኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He mishirata kaatiyaa, «Yaatina, neeni S'oossaa asaa bolla hawaa malaa ayaw ootsaaddii? Kaatii yedersseedda bare na'aa guyye zaaribeenna diraw, bare haasayeedda k'aalaw kaatii bayzzanchcha gidennee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Maccassaya zaarada izas, «Neni hayssa mala yo7o Xoossa deraa bolla aazas qoppadii? Kawozi dereppe goodetti bete bida ba naaza zaaribeenna; histtiin hessa izi yootishe barkka ba bolla pirdibeennee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማጫሳያ ዛራዳ ኢዛስ፥ «ኔኒ ሃይሳ ማላ ዮኦ ጾሳ ዴራ ቦላ ኣዛስ ቆፓዲ? ካዎዚ ዴሬፔ ጎዴቲ ቤቴ ቢዳ ባ ናዛ ዛሪቤና፤ ሂስቲን ሄሳ ኢዚ ዮቲሼ ባርካ ባ ቦላ ፒርዲቤኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማጫስያ፥ “ያትን፥ ኔኒ ፆሳ ደርያ ቦላ ሀይሳ መላ ቆሆ አይስ ኦዲ? ካዎይ ይዳ ባ ናኣ ጉየ ዛርቤና። ባ ኦድዳ ቃላን ካዎይ ባላ ግደኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Maccasiya, “Yaatin, neeni Xoossa deriya bolla haysa mela qoho ayis oothadii? Kawoy dhayida ba na7aa guye zaaribeenna. Ba odida qaalan kawoy bala gidennee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሴቲቱም መልሳ እንዲህ አለችው፣ “እንዲህ ያለውን ነገር በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ ያሰብኸው ለምንድን ነው? ንጉሡ ከአገር የተሰደደውን ልጁን አልመለሰውም፤ ታዲያ ይህን ሲናገር በራሱ ላይ መፍረዱ አይደለምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርስዋም እንዲህ አለችው፤ “በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ ይህን የመሰለ በደል የፈጸምከው ስለምንድን ነው? ልጅህ ከተሰደደበት አገር ተመልሶ እንዲመጣ አልፈቀድክለትም፤ ስለዚህ አሁን በተናገርከው ቃል በራስህ ላይ ፈርደሃል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እታ ሰበይቲ ድማ ኸምዙይ በለት፦ “ስለ ምንታይከ ንህዝቢ እግዚኣብሄር ከምዙይ ሓሰብካሉ? ንጉስ ነቲ ኻብኡ ዝተሰጐ ዘይመለሶስ፥ እዝ ነገር እዙይ ብምዝራቡ ንጉስ ከም በዳሊ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ሰበይቲ ድማ በለት፡ ስለምንታይከ ንህዝቢ ኣምላኽ ከምዚ ሐሰብካሉ፡ ንጉስ ነቲ ኻብኡ እተሰጐ ኸይመልሶስ፡ እዚ ነገር እዚ ብምዝራቡ ንጉስ ከም በዳሊ እዩ። |