2 Samuel 13:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምኖን ግና ዮናዳብ ዝብሃል ዓርኪ ነበሮ፡ ወዲ ሽምዓ ሓው ዳዊት። ዮናዳብ ድማ ኣዝዩ ተንኮለኛ ሰብ እዩ ነይሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለአ​ም​ኖ​ንም የዳ​ዊት ወን​ድም የሳ​ምዓ ልጅ ኢዮ​ና​ዳብ የሚ​ባል ወዳጅ ነበ​ረው፤ ኢዮ​ና​ዳ​ብም እጅግ ብልህ ሰው ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለአምኖንም የዳዊት ወንድም የሳምዓ ልጅ ኢዮናዳብ የሚባል ወዳጅ ነበረው፤ ኢዮናዳብም እጅግ ብልህ ሰው ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን አምኖን በጣም ዘዴኛ የሆነ፥ ዮናዳብ ተብሎ የሚጠራ ወዳጅ ነበረው፤ እርሱም የዳዊት ወንድም የሻማ ልጅ ነበር፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን አምኖናዉ ዳዊታ እሻ ሻማ ናኣ ዮናዳባ ጌተትያ ላጊ ደኤ፤ ዮናዳብ ዳሮ ሂላንቻ አሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Aminoonaw Daawita ishaa Shaama na'aa Yonadaaba geetettiyaa laggii de'ee; Yonadaabi daro hiilanchcha asaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aminoones Iyoonadaabe geetettiza laggey dees; izi Dawite isha Shame7e naa; Iyoonadaabey keehi gene asa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሚኖኔስ ኢዮናዳቤ ጌቴቲዛ ላጌይ ዴስ፤ ኢዚ ዳዊቴ ኢሻ ሻሜኤ ና፤ ኢዮናዳቤይ ኬሂ ጌኔ ኣሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን አምኖናስ ዳዊታ እሻ ሳማ ናኣ እዮናዳባ ጌተትያ ላገይ ደኤስ፤ እዮናዳብ ዳሮ ኤጫ አስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Amnoonas Dawita ishaa Saama na7aa Iyonadaaba geetetiya laggey de7ees; Iyyonadaabi daro eca asi.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምኖን ኢዮናዳብ የተባለ ወዳጅ ነበረው፤ እርሱም የዳዊት ወንድም የሳምዓ ልጅ ነው። ኢዮናዳብ እጅግ ተንኰለኛ ሰው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን በጣም ዘዴኛ የሆነ፥ ዮናዳብ ተብሎ የሚጠራ ወዳጅ ነበረው፤ እርሱም የዳዊት ወንድም የሻማ ልጅ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣምኖን ድማ፥ ወዲ ሓዉ ንዳዊት ወዲ ሳምዓ፥ ኢዮናዳብ ዝስሙ ፈታዊ ነበሮ። ኢዮናዳብ የመና ጐራሕ ሰብ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምኖን ድማ ዮናዳብ ዝስሙ፡ ወዲ ሺምዓ ሓዉ ዳዊት፡ ፈታዊ ነበሮ። ዮናዳብ ከኣ ኣዝዩ ብልሂ ሰብኣይ ነበረ።