2 Samuel 13:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተን ደናግል ኣዋልድ ንጉስ ድማ ከምዚ ዓይነት ክዳን ተኸዲነን ስለ ዝነበራ፡ እተፈላለየ ሕብሪ ዘለዎ ክዳን ተኸዲና ነበረት። ሽዑ እቲ ኣገልጋሊኡ ኣውጺኡ ነቲ ማዕጾ ዓጸዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብዙ ኅብር ያለ​ው​ንም ልብስ ለብሳ ነበር፤ የን​ጉሡ ልጆች ደና​ግሉ እን​ዲህ ያለ​ውን ልብስ ይለ​ብሱ ነበ​ርና፤ አገ​ል​ጋ​ዩም አስ​ወ​ጥቶ በሩን ዘጋ​ባት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብዙ ኅብር ያለውንም ልብስ ለብሳ ነበር፥ እንዲህ ያለውን ልብስ የንጉሡ ልጆች ደናግሉ ይለብሱ ነበርና፤ አገልጋዩም አስወጥቶ በሩን ዘጋባት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህም አገልጋዩ አስወጥቶ በሩን ዘጋባት፤ በዚያን ጊዜ ድንግል የሆኑት የንጉሥ ልጆች የሚለብሱትን እጅጌ ረዥም የነበረ መጐናጸፊያ ለብሳ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቆማይ ምሽራቶ ካረ ከሲደ፥ ካርያ ጎርዴዳ። አ ዳሮ አሌቁዋና ደእያ ማዩዋ ማያዱ፤ አያዉ ጎፐ፥ ካትያ ማጫ ናናይ ዎዶራቱ ሄዋ ማላ ማዩዋ ማዪኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'oomay mishiratto kare kesiide, kariyaa gorddeedda. Aa daro alleek'k'uwaana de'iyaa mayuwaa mayyaaddu; ayaw gooppe, kaatiyaa mac'c'a naanay wodoratuu hewaa mala mayuwaa mayiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas iza gelontta mala kareza gordides; he wode geela7o gidida kawo nayti may7iza alleqo may7o may7a uttadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢዛ ጌሎንታ ማላ ካሬዛ ጎርዲዴስ፤ ሄ ዎዴ ጌላኦ ጊዲዳ ካዎ ናይቲ ማይኢዛ ኣሌቆ ማይኦ ማይኣ ኡታዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አይለይ እዮ ካረ ከስድ ዉላ ጎርድስ። ጌላኦ ግድዳ ካዎ ማጫ ናይት ማእያ አሌቆ ማኦ ማአሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aylley iyo kare kessidi wulaa gordis. Geela7o gidida kawo macca nayti ma7iya alleeqo ma7o ma7asu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህም አገልጋዩ አስወጥቶ በሩን ዘጋባት፤ ጌጠኛ የሆነና በዚያን ጊዜ ድንግል የሆኑት የንጉሥ ልጆች የሚለብሱትን ዐይነት ልብስ ለብሳ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ትዕማርም የአምኖን አሽከር ከቤት አስወጥቶ በሩን ዘጋባት፤ በዚያን ዘመን ያላገቡ የነገሥታት ልጆች ይለብሱት የነበረውን እጅጌ ረዥም የነበረ መጐናጸፊያ ለብሳ ነበር፤ እርስዋም በራስዋ ላይ አመድ ነስንሳ ለብሳው የነበረውን መጐናጸፊያ ቀዳ እጅዋን በራስዋ ላይ በመጫን ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እያለቀሰች ሄደች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እቲ ኣገልጋሊ ንደገ ኣውፅኣ፤ ነቲ ማዕፆ ድማ ብድሕሪኣ ዓፀዎ። ትእማር ከዓ ኸምቲ ኣዋልድ ንጉስ ደናግል እንተለዋ ዝኽደናኦ ዝነበራ ብዙሕ ሕብሪ ዘለዎ ቀምሽ ተኸዲና ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ኣዋልድ ንጉስ ደናግል ከለዋ ኸምኡ ዝበለ ቐመውሽ ይኽደና ስለ ዝነበራ፡ ንሳ ኸኣ ወለል ዚብል ቀምሽ ተኸዲና ነበረት። ሽዑ እቲ ጊልያኡ ንግዳም ኣውጽኣ፡ ነቲ ማዕጾ ድማ ብድሕሪኣ ዐጸዎ።