2 Samuel 12:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮኣብ ድማ ናብ ዳዊት ልኡኻት ልኢኹ፡ ምስ ረባ ተዋጊአ ነታ ከተማ ማይ ሒዘያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​አ​ብም ወደ ዳዊት እን​ዲህ ብሎ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፥ “ራባ​ትን ወግ​ቻ​ለሁ፤ የው​ኃ​ው​ንም ከተማ ይዤ​አ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮአብም ወደ ዳዊት። ረባትን ወግቻለሁ፥ የውኃውንም ከተማ ይዤአለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ኢዮአብ እንዲህ በማለት ወደ ዳዊት መልክተኞችን ላከ፤ “ራባን ወግቼ የውሃውንም ከተማ ይዤአለሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮኣበ ዳዊታኮ ኪታ የዲደ፥ “ታን ራባ ካታማ ኦላደ፥ ሃ ዱቂያ ሳኣ ኦይቃድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyoo'aabe Daawitakko kiitaa yeddiide, «Taani Raaba katamaa olaade, haatsaa duuk'k'iyaa sa'aa oyk'k'aad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Iyo7aabey Dawitekko as kiitti yeddidi, «Tani Eraaba olada haaththi diza katamayo oykkadis;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢዮኣቤይ ዳዊቴኮ ኣስ ኪቲ ዬዲዲ፥ «ታኒ ኤራባ ኦላዳ ሃ ዲዛ ካታማዮ ኦይካዲስ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮኣብ ዳዊታኮ፥ “ታኒ ራባ ካታማ ኦላዳ፥ ሃ ዱቅያ በሳ ኦይካስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aabi Dawitako, “Taani Raaba katama olada, haathe duuqiya bessaa oykas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ኢዮአብ እንዲህ በማለት ወደ ዳዊት መልክተኞችን ላከ፤ “ረባትን ወግቼ የውሃውን ከተማ ይዤአለሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 መልእክተኞችንም ልኮ ለዳዊት እንዲህ ብለው እንዲነግሩት አደረገ፤ “በራባ ላይ አደጋ ጥዬ የውሃ ማመንጫውን ምሽግ ይዤአለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮኣብ ድማ ናብ ዳዊት ልኡኽ ሰዲዱ፥ “ንረባት ተዋጊአያ፤ ንማይ እታ ኸተማውን ሒዘዮ።
Amharic Tigrinya 2011 ዮኣብ ድማ ናብ ዳዊት ልኡኽ ሰዲዱ፡ ንራባ ተዋጊኤያ፡ ነታ ኸተማ ማይውን ሒዘያ።