2 Samuel 12:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ እቲ ቘልዓ ብህይወት ከሎ፡ እቲ ሕጻን ብህይወት ምእንቲ ኺነብር፡ ኣምላኽ ኪምሕረኒ ድዩ ኣይምሕረለይን ብምባል፡ ጾመይን በኸኹን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም፥ “ሕፃኑ ሕያው ሳለ፤ ምናልባት እግዚአብሔር ይምረኝ፥ ሕፃኑም በሕይወት ይኖር እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ብዬ ጾምሁ፤ አለቀስሁም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። ሕፃኑ ሕያው ሳለ። እግዚአብሔር ይምረኝ፥ ሕፃኑም በሕይወት ይኖር እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ብዬ ጾምሁ አለቅሰሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም እንዲህ አለ፤ “በእርግጥ ሕፃኑ በሕይወት እያለ፥ ‘ጌታ ይቅር ብሎኝ ሕፃኑን በሕይወት ያኖረው ይሆናል’ ብዬ ጾምሁ፤ አለቀስሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተ ኡንቱንታ፥ “ናአይ ፓጻ ደእሽን ታን ጾማድነ ዬካድ፤ አያዉ ጎፐ፥ ‘ኦን ኤሪ፥ መና ጎዳይ ታና ማርና፥ ናአይ ፓጻነንቶነ’ ያጋደ ቆፓድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawite unttuntta, «Na'ay pas'a de'ishshin taani s'oomaadinne yeekkaad; ayaw gooppe, ‹Ooni erii, Med'inaa Goday taana maarina, na'ay pas'anenttonne› yaagaade k'oppaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti isttas, «Ee tuma, naazi shemppora paxa diza wode, ‹GODAY taas atto giidi naaza shemppora paxa woththanaakkon gaada xoomadissinne yeekkadis.› |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቲ ኢስታስ፥ «ኤ ቱማ፥ ናዚ ሼምፖራ ፓጻ ዲዛ ዎዴ፥ ‹ጎዳይ ታስ ኣቶ ጊዲ ናዛ ሼምፖራ ፓጻ ዎናኮን ጋዳ ጾማዲሲኔ ዬካዲስ።› |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ፥ “ናአይ ፓፃ ደእሽን ታኒ ፆማስነ ዬካስ፤ ጎዳይ ታና ማርን፥ ናአይ ፓፃነኮነ” ጋዳ ቆፓስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti, “Na7ay paxa de7ishin taani xoomasinne yeekas; Goday tana maarin, na7ay paxanekonne” gada qopas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም እንዲህ አለ፤ “በርግጥ ሕፃኑ በሕይወት እያለ፣ ‘ እግዚአብሔር ይቅር ብሎኝ ሕፃኑን በሕይወት ያኖረው ይሆናል’ ብዬ ጾምሁ፤ አለቀስሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዳዊትም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ሕፃኑ በሕይወት ሳለ መጾሜና ማልቀሴ እርግጥ ነው፤ እግዚአብሔር ምሕረት አድርጎልኝ ሕፃኑ እንዳይሞት ያደርግ ይሆናል ብዬ አስቤ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ኸዓ “መን ይፈልጥ እግዚኣብሄር እንተ መሓረኒሞ፥ እቲ ህፃን ድማ እንተ ሓወየ፥ ኢለ ስለ ዝሓሰብኩ፥ እቲ ህፃን ገና ብህይወቱ እንተሎ፥ ፆምኩን በኸኹን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኸኣ፡ መን ይፈልጥ እግዚኣብሄር እንተ መሐረኒ፡ እቲ ሕጻን ድማ እንተ ሐወየ፡ ኢለ ነበርኩ እሞ፡ ስለዚ እቲ ሕጻን ገና ብሕይወቱ ኸሎ፡ ጾምኩን በኼኹን። |