2 Samuel 12:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዚ ተግባር እዚ ንጸላእቲ የሆዋ ንኺጸርፉ ዓብዪ ምኽንያት ስለ ዝገበርካሎም ግና፡ እቲ እተወልደካ ቘልዓ እውን ብርግጽ ኪመውት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን በዚህ ነገር ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጠላ​ቶች መነ​ሣ​ሣት ምክ​ን​ያት አድ​ር​ገ​ሃ​ልና ስለ​ዚህ ደግሞ የተ​ወ​ለ​ደ​ልህ ልጅ ፈጽሞ ይሞ​ታል” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን በዚህ ነገር ለእግዚአብሔር ጠላቶች ታላቅ የስድብ ምክንያት አድርገሃልና ስለዚህ ደግሞ የተወለደልህ ልጅ ፈጽሞ ይሞታል አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህን በመፈጸምህ ግን፥ የጌታ ጠላቶች እጅግ እንዲያቃልሉት ስላደረግህ፥ የተወለደልህ ልጅ ይሞታል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ሀዋ ኡዳደ፥ መና ጎዳ ሞርከቱ አ ካናዳን ኦዳ ድራዉ፥ ነዉ የለቴዳ ናአይ ሀይቃና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni hawaa udaade, Med'inaa Godaa morkketuu Aa kad'anaadan ootseedda diraw, new yeletteedda na'ay hayk'k'ana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin ne hayssa ooththiin morkketi GODAA keehi kawushshana mala ne ooththida gishshas nees yelettida naazi hayqqana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኔ ሃይሳ ኦን ሞርኬቲ ጎዳ ኬሂ ካዉሻና ማላ ኔ ኦዳ ጊሻስ ኔስ ዬሌቲዳ ናዚ ሃይቃና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ነ ሀይሳ ኦዳ፥ ጎዳ ሞርከት እያ ካና መላ ኦዳ ግሾ የለትዳ ናአይ ቱማ ሀይቃና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin ne haysa oothada, Godaa morketi iya kadhana mela oothida gisho yeletida na7ay tuma hayqana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህን በመፈጸምህ ግን፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች እጅግ እንዲያቃልሉት ስላደረግህ፣ የተወለደልህ ልጅ ይሞታል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ይህን በደል በመፈጸም እግዚአብሔርን ስለ ናቅህ የተወለደልህ ልጅ ይሞታል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና በዝ ነገር እዙይ ነቶም ፀላእቲ እግዚኣብሄር ግሁድ መላገፂ ስለ ዝሃብካዮም እቲ ተወሊዱልካ ዘሎ ወዲ ኽመውት እዩ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ በዚ ነገር እዚ ንጸላእቲ እግዚኣብሄር ኣዚኻ መላገጺ ስለ ዝሀብካዮም፡ እቲ ተወሊዱልካ ዘሎ ወዲ ርግጽ ኪመውት፡ እዩ፡ በሎ።