2 Samuel 12:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ኸኣ ሰይፊ ኻብ ቤትካ ፈጺሙ ኣይኪወጽእን እዩ። ምኽንያቱ ንዒቕካኒ፡ ንሰበይቲ ኡርያ ሄታውን ሰበይትኻ ስለ ዝወሰድካያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም አቃልለኸኛልና፥ የኬጤያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሆን ዘንድ ወስደሃልና ለዘለዓለም ከቤትህ ሰይፍ አይርቅም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም አቃልለኸኛልና፥ የኬጢያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሆን ዘንድ ወስደሃልና ለዘላለም ከቤትህ ሰይፍ አይርቅም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ እኔን አቃለኸኛል፤ ሚስት እንድትሆንህም የሒታዊውን የኦርዮን ሚስት ወስደሃታልና፥ ሰይፍ ለዘለዓለም ከቤትህ አይርቅም።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን ታና ካደ፥ ሂትያ ኦርዮና ማቻቶ ነዉ አኬዳ ድራዉ፥ ነ ዛርያፐ ማሻይ ኡባካ ሻከተና’ ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni taana kad'aade, Hiitiyaa Ooriyoona machchattio new akkeedda diraw, ne zariyaappe mashshay ubbakka shaakettenna› yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni tana kawushshida gishshassinne Hiite dere as Ooriyo machcho nees ekkida gishshas ne keeththafe mernaas mashshay shaakettenna› gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ ታና ካዉሺዳ ጊሻሲኔ ሂቴ ዴሬ ኣስ ኦሪዮ ማቾ ኔስ ኤኪዳ ጊሻስ ኔ ኬፌ ሜርናስ ማሻይ ሻኬቴና› ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ ታና ካዳ፥ ህተ አድያ ኦርዮና ማችዉ ኤክዳ ግሾ ነ ሶ አሳፐ ማሽ ሻከተና’ ” ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni tana kadhada, Hite addiya Ooriyoona machiw ekida gisho ne soo asaape mashshi shaaketenna’ ” yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ሰይፍ ለዘላለም ከቤትህ አይርቅም፤ እኔን አቃልለኸኛል፤ ሚስት እንድትሆንህም የኬጢያዊውን የኦርዮን ሚስት ወስደሃታልና።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አንተ ለእኔ ስላልታዘዝክ የኦርዮን ሚስት ስለ ወሰድክ፥ እነሆ ከቤትህ በሰይፍ የሚገደል አይጠፋም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣር ስለ ዝነዓቕካኒ፥ ንሰበይቲ ኦርዮ እቲ ኬጢያዊ ድማ ሰበይትኻ ኽትከውን ስለ ዝወሰድካያ፥ ካብ ገዛኻ ሰይፊ ኣይርሕቕን እዩ።’ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበኣርስኸ ስለ ዝነዐቕካኒ፡ ንሰበይቲ ኡርያ ሔታዊ ድማ ሰበይትኻ ኽትከውን ስለ ዝወሰድካያ፡ ሴፍፍ ካብ ቤትካ ንዘለኣለም ኣየግልስን። |