2 Samuel 12:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ንናታን ናብ ዳዊት ሰደዶ። ናብኡ መጺኡ ድማ በሎ፦ ኣብ ሓንቲ ከተማ ክልተ ሰባት ነበሩ። እቲ ሓደ ሃብታም እቲ ካልኣይ ድማ ድኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ነቢዩ ናታ​ንን ወደ ዳዊት ላከ፤ ወደ እር​ሱም መጥቶ አለው፥ “በአ​ንድ ከተማ አንዱ ባለ​ጠጋ፥ አን​ዱም ድሃ የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ናታንን ወደ ዳዊት ላከ፥ ወደ እርሱም መጥቶ አለው። በአንድ ከተማ አንዱ ባለጠጋ አንዱም ድሀ የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ናታንን ወደ ዳዊት ላከው፤ እርሱም ወደ ዳዊት መጥቶ እንዲህ አለው፤ “በአንድ ከተማ የሚኖሩ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ከእነርሱም አንዱ ሀብታም ሲሆን፥ ሌላው ደግሞ ድኻ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ናታና ዳዊታኮ ኪቴዳ፤ ናታን አኮ ዪደ፥ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “እት ካታማን ላኡ አሳቱ ደኢኖ፤ ኡንቱቱፐ እቱ ዱረ፤ ቃይ እቱ ማንቁዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Naataana Daawitakko kiitteedda; Naataan aakko yiide, hawaadan yaageedda; «Itti kataman laa"u asatuu de'iino; unttuttuppe ittuu dure; k'ay ittuu mank'k'uwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY nabe Naataane Dawitekko kiittides; izikka Dawitekko biidi, «Issi kataman nam7u asati deettes; isttafe issoy dure; hankkoyssi manqo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ናቤ ናታኔ ዳዊቴኮ ኪቲዴስ፤ ኢዚካ ዳዊቴኮ ቢዲ፥ «ኢሲ ካታማን ናምኡ ኣሳቲ ዴቴስ፤ ኢስታፌ ኢሶይ ዱሬ፤ ሃንኮይሲ ማንቆ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ናብያ ናታና ዳዊታኮ ኪትን፥ ናታን እያኮ ይድ፥ “እስ ካታማን ናምኡ አሳት ደኦሶና፤ ኤንታፈ እሶይ ዱረ፤ ቃስ ሀንኮይ ማንቆ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday nabiya Naatana Dawitako kiittin, Naatani iyako yidi, “Issi kataman nam7u asati de7oosona; entafe issoy dure; qassi hankoy manqo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ናታንን ወደ ዳዊት ላከው፤ እርሱም ወደ ዳዊት መጥቶ እንዲህ አለው፤ “በአንድ ከተማ የሚኖሩ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ከእነርሱም አንዱ ባለጠጋ ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ ድኻ ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ነቢዩን ናታንን ወደ ዳዊት ላከው፤ ናታንም ወደ ዳዊት ሄዶ እንዲህ አለው፤ “በአንድ ከተማ የሚኖሩ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ከእነርሱ አንዱ ሀብታም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ድኻ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንናታን ናብ ዳዊት ለኣኾ። ናታን ከዓ ናብ ዳዊት ኣትዩ “ኣብ ሓንቲ ኸተማ ኽልተ ሰብኡት ነበሩ። እቲ ሓደ ሃብታም ነበረ፤ እቲ ሓደ ድማ ድኻ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ንናታን ናብ ዳዊት ለኣኾ። ንሱ ኸኣ ናብኡ ኣትዩ በሎ፡ ኣብ ሓንቲ ኸተማ ኽልተ ሰብኣይ ነበሩ፡ እቲ ሓደ ሃብታም፡ እቲ ሓደ ድማ ድኻ።