2 Samuel 11:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሓዘን ምስ ተዛዘመ ድማ፡ ዳዊት ልኢኹ ናብ ቤቱ ኣምጽኣ፡ ሰበይቱ ድማ ኰነት ወዲ ድማ ወለደሉ። እቲ ዳዊት ዝገበሮ ግና ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ጌጋ እዩ ነይሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የልቅሶዋም ወራት ሲፈጸም ዳዊት ልኮ ወደ ቤቱ አስመጣት፤ ሚስትም ሆነችው፤ ወንድ ልጅም ወለደችለት፤ ነገር ግን ዳዊት ያደረገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሆነ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የልቅሶዋም ወራት ሲፈጸም ዳዊት ልኮ ወደ ቤቱ አስመጣት፥ ሚስትም ሆነችው፥ ወንድ ልጅም ወለደችለት፤ ነገር ግን ዳዊት ያደረገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሆነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሐዘኑ ጊዜ ካበቃ በኋላም፥ ዳዊት ልኮ ቤርሳቤህን ወደ ቤቱ አስመጣት፤ ሚስቱ ሆነች፤ ወንድ ልጅም ወለደችለት፤ ነገር ግን ዳዊት የሠራው ሥራ ጌታን አላስደሰተውም ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዛ ካዮትያ ዎዲ ፖለቶዋፐ ጉይያን፥ ዳዊተ እዞ ባረ ሶ ኪቲደ አህሴዳ። እዛ አዉ ማቻቶ ግዳዱ፤ ያታደ አዉ አቱማ ናኣ የላዱ። ሽን ዳዊተ ኦዳ ኪታይ መና ጎዳ ስንን ኢታባ ግዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iza kayyottiyaa wodii polettowaappe guyyiyaan, Daawite izo bare soo kiittiide ahisseedda. Iza aw machchattio gidaaddu; yaataade aw attuma na'aa yelaaddu. Shin Daawite ootseedda kiitay Med'inaa Godaa sintsan iitabaa gideedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kayoteththa wodey aadhdhidaappe guye Dawiti kiitti ehisidi izo baas machcho ekkides; iza Dawites attuma naa yeladus; gido attiin Dawiti ooththida oosoy GODAA ufayssibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዮቴ ዎዴይ ኣዳፔ ጉዬ ዳዊቲ ኪቲ ኤሂሲዲ ኢዞ ባስ ማቾ ኤኪዴስ፤ ኢዛ ዳዊቴስ ኣቱማ ና ዬላዱስ፤ ጊዶ ኣቲን ዳዊቲ ኦዳ ኦሶይ ጎዳ ኡፋይሲቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያ ካዮ ዎ ስምን፥ ዳዊቲ ኪትድ እዮ ባ ሶ ኤህስ። እያ እያዉ ማቾ ግዳዳ አደ ናአ የላሱ። ሽን ዳዊቲ ኦዳ ኦሶይ ኢታ ግድያ ግሾ ጎዳይ ኡፋይትቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iya kayo wotha simmin, Dawiti kiittidi iyo ba soo ehis. Iya iyaw macho gidada adde na7a yelasu. Shin Dawiti oothida oosoy iita gidiya gisho Goday ufaytibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሐዘኑ ጊዜ ካበቃ በኋላም፣ ዳዊት ልኮ ቤርሳቤህን ወደ ቤቱ አስመጣት፤ ሚስቱ ሆነች፤ ወንድ ልጅም ወለደችለት፤ ነገር ግን ዳዊት የሠራው ሥራ እግዚአብሔርን አላስደሰተውም ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሐዘንዋም ጊዜ ሲፈጸም ዳዊት ሰው ልኮ ወደ ቤተ መንግሥት አስመጣት፤ ለእርሱም ሚስት ሆና ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ነገር ግን ዳዊት ያደረገው ነገር እግዚአብሔርን አሳዘነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መዋእል ሓዘና ምስ ሓለፈ ድማ፥ ዳዊት ልኢኹ ናብ ቤተ መንግስቱ ወሰዳ። ሰበይቱ ኸዓ ኾነት፤ ወዲውን ወለደትሉ። ግና እዝ ዅሉ ዳዊት ዝገበሮ፥ ኣብ እግዚኣብሄር ክፉእ ኮነ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓዘና ምስ ሐለፈ ድማ፡ ዳዊት ልኢኹ ናብ ቤቱ ወሰዳ። ሰበይቱ ኸኣ ኰነት፡ ወዲ ድማ ወለደትሉ። እዚ ዳዊት ዝገበሮ ነገር ግና ኣብ እግዚኣብሄር ክፉእ ኰይኑ ተራእየ። |